TG Telegram Group Link
Channel: የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹
Back to Bottom
በፖሊስ የተደበደችው ሰሚራ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ሆኖ ሥራ ጀምራለች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የተጀመረው በቀን 1 ጊዜ መመገብ ያልቻሉ ዜጎች የዕለት ጉርስ እንዲያገኙ በተከፈተው የተስፋ ብርሐን የምገባ ማዕከል 6ኛ ቅርንጫፍ ውስጥ ስራ ጀምራለች።
…..*****…..
#Ethiopia
ወሎ ትጣራለች ! ! !
አዎ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው ።
* ረጂ የነበረው ወሎ !
* ደግ ገራገር የነበረው ወሎ !
* መህረባ /መርሀባ እያለ እንግዳ ተቀባይ የነበረው ወሎ !
* ትልቅ ትንሹን ሸሆቹ እያለ ሰው አክባሪ የነበረው ወሎ !
★አሁን ግን በገጠመው ጦርነት ምክንያት ተራበ ፣ ተጠማ ፣ ታረዛ ፣ ከቀዪው ተፈናቀለ ለተረጂነት ተጋለጠ
ያ አላህ ይህ ፈተና ወዳንተ መመለሺያ ፣ የመተዛዘኛ ፣ የመደጋገፊያ የመረዳጃ ፣ የእድገት አድርግልን አሚን ።
በፖሊስ አሰቃቂ ድብደባ ለደረሰባት ሰሚራ በዛሬው ጁመአ መኖሪያ ቤት ተበረከተላት አልሃምዱሊላህ
የአላህ ስራ ታላቅ

መልካም ጁመአ
በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ
የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት

#ገደሉት_እኮ😭😭😭
#አውሬዎች_ናችሁ😭😭😭

ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ😭 #ያሳዝናል😭

ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት😭

ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት😭

ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ ጠቁመው ከ16ቀናት በኋላ የተረፈው አስክሬን ተገኝቷል😭

Henok fekadu
"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም"

ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://hottg.com/+AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA

ያሳዛናል አላህዬ ድረስ

የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች ያሳዝናል በጣም ሁላችንም ተረባርበን እህታችንን አለንልሽ ልናላት ይገባል

በተለይ የስነልቦና ባለሞያዎች ከጎና ልትሆኑ ይገባል አብሽሪ እህቴ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው
#EBSEkram

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://hottg.com/+AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
አስደሳች ዜና ላይክክ

ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ
ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳን ደስ አለን

ጀግናው ወደ ሚምበሩ ተመልሰዋል!

ለአመታት በእገዳ ምክኒያት ሰፊው ህዝብ የሚታደምበትን የንፅፅር ስራዎች እንዳይሰሩ ተከልክለው የነበሩት ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለሰፊው ህዝብ ይፋ በሚሆኑበት የውይይትና የንፅፅር ፕሮግራማቸው ተመልሰዋል። Ibra ta

ሼር ላይክ #ZakirNaik #ዶክተርዛኪርናይክ

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://hottg.com/+AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
HTML Embed Code:
2024/05/21 23:15:45
Back to Top