Create: Update:
ወሎ ትጣራለች ! ! !
አዎ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው ።
* ረጂ የነበረው ወሎ !
* ደግ ገራገር የነበረው ወሎ !
* መህረባ /መርሀባ እያለ እንግዳ ተቀባይ የነበረው ወሎ !
* ትልቅ ትንሹን ሸሆቹ እያለ ሰው አክባሪ የነበረው ወሎ !
★አሁን ግን በገጠመው ጦርነት ምክንያት ተራበ ፣ ተጠማ ፣ ታረዛ ፣ ከቀዪው ተፈናቀለ ለተረጂነት ተጋለጠ ‼
ያ አላህ ይህ ፈተና ወዳንተ መመለሺያ ፣ የመተዛዘኛ ፣ የመደጋገፊያ የመረዳጃ ፣ የእድገት አድርግልን አሚን ።

>>Click here to continue<<
የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹