TG Telegram Group & Channel
💖የኔ ፍቅር 😘 | United States America (US)
Create: Update:

➌. ቆይ ግን ከመጥበስህ በፊት:- ሴት ምን ታደርግልሃለች? ማለቴ ይሄ የጎን አጥንቴ ምናምን የሚባለውን ነገር ሰምተህ ከሆነ የዛሬ ቆንጆዎች ጎንህን ቦርቡረው የሶፍኡመር ዋሻ ነው የሚያስመስሉህ: ድሮ አንጀቴን በላሽው ልቤን ቦረቦርሽው ነበር ዘፈኑ እስቲ ዛሬ ላይ ስማው ጎንህን ነው የሚጠዘጥዙህ እንደኩላሊት ጠጠር! እኔ የምልህ ወደዋናው ጉዳይ ሳንገባ በፊት የሆነ ነገር ልጠይቅህማ:-🤭እንትን አይገርምህም? ሴቶች ወሬ በጣም መውደዳቸው!!
<ቆይ አታቋርጠኝ ወደዋናው ጉዳይ ልመጣ ነው:- ሺ አመት አላወራ…ኤጭ በዚህ ችኩልነትህማ ቆመህ ነው የምትቀራት: ሴቶች አድማጭ ወንድ
ይወዳሉ… ትግስት ይኑርህ> እና በቃ ሴቶች ስታዎራቸው ደስ ብሏቸው ነው
የሚሰሙህ …ለዛ እኮነው ስልክ የሚወዱት …እንደውም ሴቶች ስልክ እጅግ በጣም ከመውደዳቸው የተነሳ አንዳንዴ ‹‹ቆይ ሴቶቻችንን ከግራ ጎናችን ነው ወይስ ከግራ ጆሯችን የፈጠራቸው ›› እላለሁ! ከምር!!!😂😅

➍. እንደእንትን ድራማ ምንም ቁም ነገር ሳልነግርህ ክፍል አራት ላይ ደረስኩ አይደል √አሁን ወደቁም ነገሩ …ሴት ልጅ ‹ለመጥበስ› አስር ጥበብ አስራሶስት መላ አጥንተህ …ስታገኛት ግን እሷ ቆሽትህን ትጠብሰሃለች! ለመጠበስ ምን አስቸኮለህ ታዲያ🤨🤔 …ጥሩ እንግዲህ መጀመሪያ ምረጥ …ምናይነት ሴት ጋር በፍቅር ብትወድቅ ደስ ይልሃል?…የሆነች ሸንቀጥ ያለች ሳቂታ የሚያምር እግርና እጅ ያላት ቦርጭ የሚባል በሰፈሯም የማያልፍ እና ዳሌዋ ሰፋ ብሎ ጡቶቿ ጉች ጉች ያሉ …ፀጉር እንደዘይትና ስኳር በጠፋበት ዘመን ፀጉሯ በንፋስ እንደአዝመራ የሚዘናፈል …ስትስቅ ጥርሷ ስክክ ብሎ ወተት የመሰለ …ከንፈሯ አለ አይደል እንዲሁ ሲያዩት የሚያጠግብ ..አይኖቿ ስልምልም
ሲሉ የምታሳብድ ….ልቧ እስከሚጠፋ የምትወድህ …መኪና ባይኖርህም ባትማርም መልክና አቋምህ ባያምርም ….በክፉ ቢሆን በደግ በማግኘት ቢሆን
በማጣት በቃ ስምህ ከአፏ የማይለይ ..ሰዎች መንገድ ላይ ሲመለከቷችሁ ‹‹ውይ ፍቅር እንዲህ ነው›› የሚባልላችሁ አይነት ....ካንተ ሌላ ወንድ ሰው የማይመስላት …እቤት ውስጥ ምግብ ላይ ጣትህን እስከመዳፍህ የሚያስቆረጥም ምግብ የምትሰራ …ያልካትን ሁሉ የምትሆን ….በተለይማ በቃ «እንትን ላይ እብድ የሆነች» በቃ እንደዚህ አይነት ቆንጆ ብትሆን ጥሩ ነው አይደል? ‹‹አዎ›› 😜አልክ ፈጠን ብለህ …ጎበዝ እንኳን አልክ!😂 …ግን እርሳው እሽ?! …አንበሳየ ህይዎት አማርኛ ፊልም አይደለም! እንኳን አንተን ተሸክማ ልትኖር እራሷንም መሸከም ያቃታት በግድ ቁማ የምትሄድ ሚስኪን ልትገጥምህ ትችላለች… ድምፅዋ እንደጥይት አናትህን የሚቦረቅስ …ማየት የተሳነው እንጀራ የምትጋግር …በሳምንት ሁለት ቀን ሃይለኛ ራስ ምታት የሚያማት …ወይም ሆቢዋ መጋደም የሆነ እንቅልፋም …ቫት ሳይጨምር 74 ኪሎ የምትመዝን 😉እንትን ላይ ሁሉ ለሽ ብላ የምታንቀላፋ😝….ስትቀሰቅሳት ‹‹ኤጭ ሰው ሲለፋ ውሎ መተኛ ያጣል እንዴ …ለምን መተኛ ታሳጣኛለህ የት ልሂድልህ …የራስህን ስሜት ብቻ ነው የምታስበው ባለፈው ሳምት ሮብ ለታ አድርገን የለ አይበቃህም….. ›› ብላ በብራቅ ድምፅዋ የምታንባርቅ …ወይም በቃ ወይም የሆነች ልትገጥምህ ትችላለች ...ምኞትህን ሳይሆን እውነትህን ተቀበልና ኑር! ቢዮንሴ የሚሏት የብዙ ወንዶች ህልም ስትፈታ …ቦሰና ሁና ልትገኝ ትችላለች! ይመስገነው ብለህ ቦሲን እቅፍ ነው!!😊

➎. በቃ ወደገደለው ልግባ! አሁን እኮ ይሄንን የምታነበው …አዎ አንተ …ሚስት ትኖርሃለች ወይም እንድታገባት በጉጉት የምትጠብቅ ፍቅረኛ ትኖርሃለች አይደል? …ሃቋን ተናገር ግዴለህም! እና የአጠባበስ ሲስተም ሰፍ ብለህ ማንበብ ምን ይሰራልሃል እስቲ…?😂ወይስ እንደበቆሎ ነጋዴ እየጠበስክ ትሸጣቸዋለህ …በቃ የያዝካትን ጠበቅ አድርግና ቀልብህን ሰብስበህ ኑሮህን አጣጥም …እነዚህ ዘልዛላ የሬዲዮና ምንትስ ጠባሽ አስጠባሽ ፕሮግራሞች የሚለፈልፉትን ተወው …የፈለገ ብታነብ …ፍቅር ሲስተምም ፎርሙላም የለውም ሲመጣ እንደዛር ይሰፍርብሃል ሲሄድም ቁጭ አድርጎህ ጥርግ ነው! ይሄን ሁሉ ዝባዝንኬ ከማንበብ ሃኒህ ጋር ደውለህ ብታወራት ወይም ሻይ ቡና ብትል ኑሮ ፍቅርህ የት በደረሰ… እንዲህ ጎልተሃት የማንንም ፅሁፍና ወሬ ስትሰማ…እዛ አፍጥጠህ የእንግሊዝ እግር ኳስ ስታይ ትቆይና …‹‹ሃኒየ ከዳችኝ… እኔ ለሷ ብየ የግራ እግሬን ጫማ ቀኝ እግሬ ላይ ደንቅሬ እንዳሮጥኩ …ሞዴሊንግና ዲዛየነርነት በሰርትፊኬት እንዳላስተማርኳት …ጉሹሜ የሚባል ባለመኪና ጠበሰች ..እህህህህህ ›› እያልክ ታለቃቅሳለህ ..አልቃሻ! 😅ሂሂሂ አንበሳየ በል በሌላ ፕሮግራም እስክንገናኝ ቻው ..ሃኒህን ሰላም በልልኝ! አይዞን!! እኔም እንዲህ ቁጭ ብየ የምቸከችከው ‹‹የሃኒ›› ነገር የውሃ ሽታ ሁኖብኝ ነው::😂

           ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
                😘😍@Yenefekir😘😍
                     💝@Yenefekir💝

💖የኔ ፍቅር 😘
​​♥️ቆንጆ ሴቶችን የማጥመጃ አምስት መንገዶች♥️ 😍ለወንዶች ብቻ‼️ ➊. ቆንንንንንንጆ ሴት የማጥመድ ፍላጎት አለህ? ሂድና በመሃበር ተደራጅተህ እዛ አሳህን አጥምድ! 😝😆ግን አንተ ትንሽ አታፍርም እንዴ ..ሴት ላጥምድ ብለህ አስበህና አቅደህ ፀጉርህን ፈርዘህና ጫማህን አስጠርገህ …ጥርስህን ቦርሸህ ፈገግታህን ሞክረህ አረማመድህን አስተካክለህ ምናምን …ስትወጣ? ከምር ይደብራል!!…

>>Click here to continue<<

💖የኔ ፍቅር 😘

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)