TG Telegram Group & Channel
💖የኔ ፍቅር 😘 | United States America (US)
Create: Update:

​​♥️ቆንጆ ሴቶችን የማጥመጃ አምስት መንገዶች♥️

😍ለወንዶች ብቻ‼️

➊. ቆንንንንንንጆ ሴት የማጥመድ ፍላጎት አለህ? ሂድና በመሃበር ተደራጅተህ እዛ አሳህን አጥምድ! 😝😆ግን አንተ ትንሽ አታፍርም እንዴ ..ሴት ላጥምድ ብለህ አስበህና አቅደህ ፀጉርህን ፈርዘህና ጫማህን አስጠርገህ …ጥርስህን ቦርሸህ ፈገግታህን ሞክረህ አረማመድህን አስተካክለህ ምናምን …ስትወጣ? ከምር ይደብራል!! እየውልህ ሲጀመር ነፍሳችን ምንጊዜም የፍቅር መረቧን በሰፊው የህይዎት ባህር ላይ ዘርግታ ነው የምትኖረው ቆንጆ ትሁን መልከጥፉ ትሁን ትልቅ ትንሽ …ብቻ ላንተ ያላት መረብህ ውስጥ በራሷ ጊዜ ዘው ማለቷ አይቀርም …ያኔ የጥቅም የማስመሰል የክህደት ምናምን እሾህ እንዳይወጋህ ጠንቀቅ ብለህ የፍቅር አሳህን ማጣጣም ነው:: ...አለበለዚያ ግን ብዙ አሳዎች አሉ ብለህ ባህሩ ውስጥ ልብስህን እያወለክ ዘለህ ከገባህ ሻርክ ይጠብቀሃል …ሻርክ ታውቃለህ አይደል …ሃሃሃ ቅርጥፍ!! እና እስከዛው አርፈህ ስራህን ስራ!

➋. የሆነ ልብህ ድንግጥ የሚልላት ሴት አለችኮ….በቃ ድንገት ስታጋጥምህ ማለት ነው …አሁን ይች ምኗ ያስደነግጣል ምናምን ትላለህ ….ግን በቃ ቀልብህን ወስደዋለች ...ጉዳዩ የመልክ አይደለም!
ደግሞ ዘንጠህ አደባባይ ላይ እንደሃውልት ስለቆምክ ሳይሆን ፍቅር እንደሆነ መቃብር ውስጥ ብትገባም ከፈረደብህ አይቀርልህም ...አለ አይደል ቀባሪዎች ቀብረውህ ሲመለሱ ከጎንህ ካለው መቃብር ድምፅ ትሰማለህ …‹ውይ ይሄ የተቀበርኩበት ሳጥን ያገር ውስጥ ነው መሰል አልተመቸኝም›› ብላ አንዷ ሟች ሳጥንህን ትጋራሃለች .. ሃሃሃ! እዛው መቃብር ቤት ውስጥ በቃ እንዴት እንደሞተች መቸ እንደሞተች ታሪኳን ትነግረሃለች …‹‹ገና ትላንት ነው የሞትኩት ››ትልሃለች …ነግሬሃለሁ እንዳታምናት… ሴቶች እድሜ ላይ …ሞተውም እውነቱን አይናገሩም! ምናልባትም በቀይ ሽብር የሞተች ልትሆን ትችላለች ..እሷ ግን በዘጠና ሰባቱ ግርግር ነው የሞትኩት ብላ ክችች😁ሂሂሂ! ምናልባትም በሚኒሊክ ጊዜ ባሏ በገጀራ የገደላት ሴት ልትሆንም ትችላለች🤭 ...ቆንጆ ሴት ፈልገህ ሰፍ ስትል መቃብር ቤት ሞጀርኩህ አይደለ🤣 ...አይዞን! እኔ እንዳንተ አይደለሁም ...እንዲህ ማጥመድ አምሮህ ሰፍ ብለህ መጥተህማ አላዋርድህም …ልክ እንደወፍ አደን…ወላ የቁንጅና ወላ የሃብት ወላ የታዋቂነት ሰማይ ላይ የምትንሳፈፍን ሴትን እንዴት ተኩሰህ ዱብ እንደምታደርጋት አሁን እነግርሃለሁ! ዱብ ነው በቃ😍! ግን አደራ ይሄን የምነግርህን ሲስተም ለጥሩ ነገር ብቻ ተጠቀምበት!

#ይቀጥላል...
           ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
                😘😍@Yenefekir😘😍
                     💝@Yenefekir💝

>>Click here to continue<<

💖የኔ ፍቅር 😘

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)