TG Telegram Group Link
Channel: ጥብዓተ አይሁዳውያን
Back to Bottom
እንደው እንደድንገት ትዝ ስትይኝ…እንደ እብድ ብቻዬን እስቃልንው😊
"ምታውቀውን ሰው ስታጣ አይንህ ያነባል ፤ምትቀርበውን ሰው ስታጣ ውስጥህ ይታመማል ፤ምታፈቅረውን ሰው ስታጣ ልብህ ይደማል ፤ራስህን ያጣህ ግዜ ግን ቀን ይጨልምብሀል፡፡"

'ራስህን ሁን ሁሉንም ታገኛለህ'
"ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም!
ድሀ ማለት . . . ተስፋ የሌለው! ፣ህልም የሌለው! ፣አላማ የሌለው! ፣ራእይ የሌለው! ፣እምነት የሌለው! ፣ሰብአዊነትን ያጣ! ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . . ጤናማ ጭንቅላት! ብሩህ ተስፋ! ጠንካራ እምነት! መልካም ስብእና! ትልቅ አላማ!ንፁህ ልብ! እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም ሀብታም ነህ፡፡"
ብዙ ነገር ልትፈራ ትችላለህ፤ ተሰፋ ልትቆርጥ ስትል ግን ፈጣሪን አስብ፤ ፈጣሪ ማለት በሱ ላይ አምፀህ በሩን የዘጋህ ጊዜ የምትተነፍሰውን አየር በበሩ ስር የሚያስገባልህ ነው፤ ለፍርሀትህ አሳልፎ የሚሰጥህ ይመስልሀል? እንዳይመስልህ ወዳጄ!
አንድ ሰው ካቅም በላይ ሲናፍቅህ ይጨነቃል
ናፍቆት በዝቶ ሰቃይ ሲሆን ግን ያማል
💔💔💔💔💔💔💔💔
"ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ብቻ ቢሰጠኝ አራቱን ደቂቃ መጥረቢያውን እየሳልኩ አጠፋዋለው" ብሎ ነበር አንድ ተማሪ።

አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካከትና በስብዕና ከፍ በል እንጂ ሌላውን መቀየር ማገዶ አይፈጅም!

የሚገርም ቀን ተመኘንላችሁ🙏
አይቶሽ ልቤ❤️ የደነገጠው
እንዳያጣሽ🥺ፍራቻ የተዋጠው🥀🤕
​​

. . . #ወይንዬ . .

👁👁አይንሽን ለጥቅሻ😉
💋ከንፈርሽን ለቅምሻ💋
🥀አየሁት በስስት🥀
❤️መንገዴን እስክስት💕♥️

❤️ውብ አርጎ ቢሰራሽ ፈጣሪ በአምሳሉ
ተወዛወዘልሽ ያየሽ ሳር ቅጠሉ፡፡
ምናልባት እግርህን እሾህ ሲወጋህ ሊያምህ ይችላል ወይ ደሞ ቢላ በከባዱ ሊቆርጥህ ይችላል ግን የልብህ ህመም ከህመም ሁሉ የበላይ ነው .....
💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀
አሁንም ሳይህ ያገረሽብኛል እቀፊው እቀፊው አውሪው አውሪው ይለኛል

ጥንዶች ባየው ነገዬን ባለምኩ ቁጥር ፊትህ ይታየኛል ………………😞

ግን አንድ ነገር አውቃለው አንተ ትላንቴ ነህ💔
እየሞትኩም ቢሆን እኖራለው እንጂ መቼም ወዳንተ አልመለስም…
በጣም ያማል
❤️ በንፁህ ልብ የምትወደው ሰው
ሁለተኛ ምርጫ አድርጎ ሲይዝህ
ከማየት የከፋ ነገር የለም ...
💔 እራስህን 2ተኛ ምርጫ አታድርግ
እንዲያደርግህም ለማንም አትፍቀድ
አንደኛ ሁን ወይም ይቅርብህ ።
አንዳንዴ መተው የሌለብንን ሰው ትተናል ምክንያቱም ከሱጋር የምናደርገው ነገር ውስን ስለሆነ💔
ከመጀመርያው የልብሽ ስብራት ካልተማርሽ
አንድ አይነት ሰው በተለያየ ሰውነት እየመጣ ልብሽን ይሰባብረዋል!

💔
ስራዬ ቅዱስ ባይሆን ሀሣቤ ይላል ከበድ
ማንነቴን ካላወክ አንተ ሠው አትሸወድ
አስተዉል ፈጣሪ እሚሰጥክ ስለሚጠቅምክ ነዉ::
የሚነጥቅክ ደሞ ስለሚጎዳክ ነዉ

💔
''አንድ አንድ ጊዜ ፈጣሪ አንድ አንድ ነገሮችን በማዘግየት ፣ አንድ አንድ ነገሮችን በመንሳት ከትእቢት ይታደገናል።
ሲሰጥም ሲከለክልም ፈጣሪ ትክክል ነው።''
ምን ያደርግልኛል የቁመትህ ማማር
ምን ያደርግልኛል የጥርስህ መደርደር
ደህና ይሁን እንጂ የታችኛዉ መንደር😂😂😜
✦○✦
❤️ግን በቃ እረሳሁሽ❤️

አውቃለሁ ከባድ ነው ትዝታ፣
ከምንጩ ማድረቅ የፍቅርን ጠብታ፣
ግን በቃ እረሳሁሽ፣
ከአዕምሮዬ ፋቅኩሽ፣
ከልቤ አወጣሁሽ፣
አዲስ ሕይወት ጀመርኩ፣
ትዝታሽን ትቼ
በተስፋ ተራመድኩ

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Ethiopia - Fidel Ena Lisan - አማርኛ ከ ሰላስ ዓመት በኋላ
አማርኛ ከሠላሳ ዓመት በኋላ

#በዳንኤል_ክብረት
በጣም እዝናኝ ወግ
አማርኛችን የት ሄደ???
HTML Embed Code:
2024/04/30 00:36:18
Back to Top