TG Telegram Group & Channel
መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab | United States America (US)
Create: Update:

የተከበራችሁ የማህበረ ሰብአዊያን አባላት

ማህበሩ ቀደም ሲል ከነበረበት ጃምቦ ህንፃ ለቆ ወደአዲሱ ቢሮው ተዛውሯል፡፡
አዲሱ ቢሮ የፕሮግራም ማስተባበሪያ ቢሮዎችና እስከ 75 ሰው ድረስ የሚያስተናግድ የስልጠና ማዕከል አሟልቶ ይዟል፡፡

በቅርቡ የሃሳብ ባለቤቶችን በመጋበዝ ተከታታይና መደበኛ ኮርሶችንና ሰሚናሮችን ማዘጋጀት ይጀምራል፡፡

አድራሻ፡ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት፣ ከባላገሩ ቲቪ አጠገብ፣ አማራ ባንክ ያለበት ህንፃ

>>Click here to continue<<

መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)