TG Telegram Group Link
Channel: አቡበክር ሲዲቅ️
Back to Bottom
(አሶላቱ ኢማዱ ዲን ፈመን አቃማሀ ፈቀድ አቃመ ዲን ወመን ተረከሀ ፈቀድ ሀደመ ዲን) ከማቃለ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
(ሶላት የዲን ምሶሶ ናት ወቅቷን ጠብቆ የሚሰግዳት ሰው በርግንም ዲኑን ቀጥ አድርጎ ይዟል።
ከመስገድ የተዘናጋ/የተዋት የሆነ ሰው በርግጥም ዲኑን ንዷል)


joine us👉 @WaridaIslamicTube
Forwarded from Warida islamic tube
እንኳን ለዒደል መውሊድ አደረሰን
ሩሁሏህ ዒሳ አለይሂሰላም "የነብዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ
ወሰለም ጫማ ያዥ ለመሆን አልመጥንም" አሉ ተባልን
ከሊሙሏህ ሙሳ አለይሂሰላም እንኳን "የሰጠኸኝ የኑቡዋ ደረጃ
ቀርቶብኝ ተራ የነቢዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኡመት
አድርገኝ" አሉ
ግን... አነ ሰይዱ ወለዲ አደም "እኔ የአደም ልጆች የበላይ ነኝ" እና
አነ ለስቱ ከሐይአቲኩም "እኔ እንደናንተ አይነት አይደለሁም" ያሉን
ነቢይ ምንድን ናቸው??
ሙሐመዱን በሸሩን ላ ከል-በሸር
ሁዎ ያቁቱ በይነል ሐጀር
እኔማ በሰውነት ሽፋን ተጠቅልለው የተሰጡን ድንቅና ብርቅ ስጦታችን
ናቸው እላለሁ አላህ እንኳን እሳቸው ስለሰጠን ምሎ በኒዕማነታቸው
የፎከረባቸው ነቢይ ናቸውኮ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
ለዚህ ግዙፍ ኒዕማ ብቻ እያመሰገንነው ብንሞት ሃቁን አናደርሰውም
አላህዬ ለነብዮቹ ያልሰጠውን እድል ሳንጠይቅ ለሸለመን ጌታ ልባዊ
ምስጋና ለማድረስ በላጩ ቀን ዛሬ ነውና ሳናደርስ እንዳንውል
እኔ ከእናንተ ጋር በመሆኔ ብዙ አትርፊያለሁ
እናንተንም በነብዬ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰበብ ስላገኘኇችሁም
አሏህን አመሰግናለሁ
ማደግደግ ነው እንጂ መርቅኖ ለነቢ...
ምንጭ👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/100041318813285/posts/647018176685470/


@WaridaIslamicTube
Forwarded from Warida islamic tube
#አውሊያዎችን #ውደድ

አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አንድ ቀን ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም እንዲህ አላቸው።

ያ ሙሳ ለኔ ምን ሰርተህልኛል አላቸው።
ጌታዬ ሆይ ላንተ ስል ፆምኩ ሰገድኩ ኸይር ስራቸውን እንዳለ መዘርዘር ጀመሩ
ያ ሙሳ ይሄ ሁሉ ኸይር ላንተ ነው የሰራሀው ብትሰራ ምትጠቀመው አንተ ነህ አላቸው።
ጌታዬ ሆይ ታዲያ ላንተ ምሰራው ስራ ምንድነው አሉ?
የኔን ወልዮች የኔን ወዳጆች ወደህ እንደሆነ ነው አላቸው።ይሄ ነው ለኔ ተብሎ ሚሰራ ስራ አላቸው።
ወልዮችን መውደድ አላህን እንደ መውደድ ነው ወልዮችን ካገኘህ አላህን አገኘህ ማለት ነው።
በርግጥ ወልዮችን መውደድ የአላህ ሰዎችን መውደድ ትልቅ እጣ ነው ወልይነትም ነው።ይሄ እጣ ደሞ ለሱፊያ ለተሰዉፍ ሰዎች የሚሰጥ ምርጥ እጣ ነው ለሌላው አይሰጥም።

ሊጀሚኢል አውሊያእ አል ፋቲሀ


👉#fb ጓዳ የተገኘ
👇👇👇👇👇👇👇
@WaridaIslamicTube
Forwarded from Warida islamic tube
*ጦለቡል ኢልሚ ፈሪዶቱን አላ ኩሊ ሙስሊም*
የዲንን እወቀን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው
(ነብዩሏህ ሙሀመድ)


Watch "ልናዳምጣቸው የሚገባ የሸህ ኢብራሂም ጠቃሚ ዳእዋ #ዋሪዳ_islamic_tube" on YouTube
https://youtube.com/playlist?list=PLTPV7Vx1H-ZvDoDflnSM0enQ4-NjcA0AF
Forwarded from Warida islamic tube
#ሚስኩን_ሚስኩን_ሚስኩን_አንበሩ
#ማአዛው_የሚያውድ_ነው_ምግባሩ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

*በጭፍን ወቃሽ መሆኑን ትተህ
*ላንዴ እንኳን የርሱን ታሪኩን ከፍተህ
*ጥቂት ብትሰልል የሆኑ ያሉትን
*ነቢን ከመንካት ባስበለጥ ሞትክን
*የሚቻል መስሎት አጉል ያለመ
*ፀሀይዋን በጣት ሊጋርድ ቆመ
*ውበቷን አይሽር ጥቅሟን አይቆርሰው
*ፀሀይ የለችም ቢልም እውር ሰው

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

" #አሶላት_ወሰላም_አለይከ_ያረሱለሏህ
#ቤዛ_ይሁኖት_መላው_አካሌ_ውዴዋ_ምን_አለኝ_ሌላ "

Join us👉 @WaridaIslamicTube
Forwarded from Warida islamic tube
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም[ሸይኽ ሶዶማ] ይባላሉ።ሃገራችን ውስጥ ከሚገኙ እውቅ የነሕው መሻይኾች መካከል ቀዳሚውን ተርታ ይዘው ከሚገኙ ታላላቆች ውስጥ አንዱ ናቸው።ነሕው ማለት ቁርአንና ሐዲስን በተገቢው መልኩ ለመረዳት ከሚያስችሉ የዒልም ዘርፎች ዋነኛው ሲሆን ነሕው ያልተማረ ሰው ቁርአንና ሐዲስን ለመተንተን የሚያስችል አቅም አለው ማለት አይቻልም።
✦✦✦
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም ይህን ወሳኝ የዒልም ዘርፍ ሰሜን ወሎ ሃብሩ ወረዳ ሶዶማ በተሰኘ ቦታ ውስጥ ለአመታት ያስተማሩትና እያስተማሩ የሚገኙት እንደ ቀደምት መሻይኾቻችን ያለ ምንም ክፍያ በሊላህ ብቻ ሲሆን በዚህም በርካታ ሙተዓሊሞችን አፍርተዋል።በማፍራትም ላይ የሚገኙ በጣም ወሳኝ ሸይኽ ናቸው።
✦✦✦
አሁን ላይ ግን እኚህ ድንቅ ሸይኽና ሐሪማቸው በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም እንደነገሩኝ ከሆነ በአሁኑ ሰአት ልጃቸውን ሊያሳክሙ አዲስ አበባ የሚገኙ ሲሆን የርሳቸው ባለቤት ግን ወደ ሐሪማቸው ተመልሰው ቢሄዱም ነገር ግን በጦርነቱ ምክንያት አይደለም የሚላስና የሚቀመስ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የነበሩ ንብረቶች እንኳ መዘረፋቸውንና የሸይኾቹ ቤት ባዶ መቅረቱን አስርድተውኛል።ያ በርካታ የዒልም ሰራዊት ያፈራ የነበረው ሐሪማቸውም እንደምትመለከቱት በጦርነቱ ምክንያት በእጅጉ ተጎድቷል።
✦✦✦
ወዳጆቼ! እኚህና እኚህን የመሰሉ መሻይኾቻችን ከሐሪማቸውና ከደረሶቻቸው ተለያይተው ዒልሙ ተቋርጦ መመልከት የዒልምን ፋይዳ ለተረዳ ማንኛውም ሙስሊም አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ዜና ነውና ሁላችንም በቻልነው አቅም ተረባርበን ከተቻለ በተሻለ ሁኔታ ማደራጀት ካልሆነ ደግሞ ቢያንስ ወደነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ብናደርግላቸው መልካም ይመስለኛል።
✦✦✦
የሸይኾቹ ቤት ንብረት ምንም ሳይቀር በመዘረፉ በተከታዩ አካውንታቸው የበኩላችንን ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም አሕመድ
1000431669424
SHEH‐MOHAMMED HASHIM AHMED‐ETB‐9424
ሐሪማቸውን በተመለከተም እንዴት ወደነበረበት ይመለስ በሚለው ዙሪያ በግል የስልክ ቁጥራቸው 0912606152 ደውላችሁ ራሳቸውን ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺምን ማነጋገር ትችላላችሁ።
ለምታደርጉት መልካም ስራ ሁሉ አሏህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ።
✦✦✦✦
መልእክቱን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ!
ፎቶውን ከስር ይመልከቱ👇👇👇
Forwarded from Warida islamic tube
Forwarded from Warida islamic tube
Watch "ቂብለተ ሽሁዲ" on YouTube
https://youtu.be/-tbbf7uQGIc
Watch "አብደላህ ኢብን ኡዘይፋ|ሐያቱ ሱሀባ ቁ01" on YouTube
https://youtu.be/m8shfEbxLWk
HTML Embed Code:
2024/06/18 12:23:19
Back to Top