TG Telegram Group & Channel
Warida islamic tube | United States America (US)
Create: Update:

ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም[ሸይኽ ሶዶማ] ይባላሉ።ሃገራችን ውስጥ ከሚገኙ እውቅ የነሕው መሻይኾች መካከል ቀዳሚውን ተርታ ይዘው ከሚገኙ ታላላቆች ውስጥ አንዱ ናቸው።ነሕው ማለት ቁርአንና ሐዲስን በተገቢው መልኩ ለመረዳት ከሚያስችሉ የዒልም ዘርፎች ዋነኛው ሲሆን ነሕው ያልተማረ ሰው ቁርአንና ሐዲስን ለመተንተን የሚያስችል አቅም አለው ማለት አይቻልም።
✦✦✦
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም ይህን ወሳኝ የዒልም ዘርፍ ሰሜን ወሎ ሃብሩ ወረዳ ሶዶማ በተሰኘ ቦታ ውስጥ ለአመታት ያስተማሩትና እያስተማሩ የሚገኙት እንደ ቀደምት መሻይኾቻችን ያለ ምንም ክፍያ በሊላህ ብቻ ሲሆን በዚህም በርካታ ሙተዓሊሞችን አፍርተዋል።በማፍራትም ላይ የሚገኙ በጣም ወሳኝ ሸይኽ ናቸው።
✦✦✦
አሁን ላይ ግን እኚህ ድንቅ ሸይኽና ሐሪማቸው በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም እንደነገሩኝ ከሆነ በአሁኑ ሰአት ልጃቸውን ሊያሳክሙ አዲስ አበባ የሚገኙ ሲሆን የርሳቸው ባለቤት ግን ወደ ሐሪማቸው ተመልሰው ቢሄዱም ነገር ግን በጦርነቱ ምክንያት አይደለም የሚላስና የሚቀመስ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የነበሩ ንብረቶች እንኳ መዘረፋቸውንና የሸይኾቹ ቤት ባዶ መቅረቱን አስርድተውኛል።ያ በርካታ የዒልም ሰራዊት ያፈራ የነበረው ሐሪማቸውም እንደምትመለከቱት በጦርነቱ ምክንያት በእጅጉ ተጎድቷል።
✦✦✦
ወዳጆቼ! እኚህና እኚህን የመሰሉ መሻይኾቻችን ከሐሪማቸውና ከደረሶቻቸው ተለያይተው ዒልሙ ተቋርጦ መመልከት የዒልምን ፋይዳ ለተረዳ ማንኛውም ሙስሊም አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ዜና ነውና ሁላችንም በቻልነው አቅም ተረባርበን ከተቻለ በተሻለ ሁኔታ ማደራጀት ካልሆነ ደግሞ ቢያንስ ወደነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ብናደርግላቸው መልካም ይመስለኛል።
✦✦✦
የሸይኾቹ ቤት ንብረት ምንም ሳይቀር በመዘረፉ በተከታዩ አካውንታቸው የበኩላችንን ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም አሕመድ
1000431669424
SHEH‐MOHAMMED HASHIM AHMED‐ETB‐9424
ሐሪማቸውን በተመለከተም እንዴት ወደነበረበት ይመለስ በሚለው ዙሪያ በግል የስልክ ቁጥራቸው 0912606152 ደውላችሁ ራሳቸውን ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺምን ማነጋገር ትችላላችሁ።
ለምታደርጉት መልካም ስራ ሁሉ አሏህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ።
✦✦✦✦
መልእክቱን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ!
ፎቶውን ከስር ይመልከቱ👇👇👇

>>Click here to continue<<

Warida islamic tube

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Connection refused in /var/www/db.php:8 Stack trace: #0 /var/www/db.php(8): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(343): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 8