TG Telegram Group Link
Channel: አቡበክር ሲዲቅ️
Back to Bottom
#profile_pic 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

#መልካም የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል ይሁንላችሁ!

@abubekersidik
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🔹በ ነብዩላሂ ሙሳ ዓለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፉና ነብዩ ሙሳ ዓለይሂ ወሰላም ህዝቡን ይዘው ወደ ዓንድ ሜዳ ወጥተው ፣ አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላን መለመን ጀመሩ !
:
ከዚያ ዓላሁ ሱበሃነሁ ወተዓላሕ ለነብዩ ሙሳ ዓለይሂ ሠላም መልእክት ዓወረደ ።
:
ሙሣ ሆይ! ከእናተ መካከል እኔን ለ 40 ዓመት ያሕል ሲያምፀኝ የኖረ ሠው ዓለና እርሱ እራሱን አጋልጦ ወደ እኔ እስካልተመለሰ ድረስ ዝናብ ዓልሰጣችሁም"አለ።
:
በዚሕን ጊዜ ነብዩላሂ ሙሳ ዓለይሂ ሰላም በህዝቡ መካከል ተነሱና" አንተ! አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላን ለ 40 አመታት ስታምፅ የኖርከው የ አላሕ ባሪያ ሆይ! በአንተ ምክንያት ነው ዝናብ የተከለከልነው እና……እባክሕን ወደ አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላህ ተመለስና ራስሕን አጋልጥ" በማለት ጥሪ አደረጉ ።
"
ሰውየውም ራሡን በማወቁ ምክንያት "ጌታዬ ሆይ! በእኔ ምክንያት ይሕ ሁሉ ሰው ተበድሏል እናም…… ማረኝ አታጋልጠኝ" በማለት ወደ አላህ ተመለሰ።

አላሁ ጀለው አእላም በሰውዬው መመለስ ወዲያውኑ ዝናብን ዓወረደላቸው። ነብዩላሂ ሙሳም አለይሂ ሰላም "ጌታየ ይሕን ሰውዬ አሳየኝ " ብለው ሲጠይቁት አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላ " ሙሳ ሆይ! 40 አመታትን ሙሉ እኔን ሲያምፅ የደበቅኩትን ባሪያየን አሁን ወደ እኔ ሲመለስ የማጋልጠው ይመስልሃልን " በማለት መለሰላቸው ።😢😭………


@abubekersidik 👈
👉 #እውነተኛ_መረጃ
አንድ ሰው ስትጋብዙ አንድ ብር የሚከፍል ትክክለኛ የቴሌ ግራም ቻናል!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hottg.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i627564066
Channel name was changed to «አቡበክር ሲዲቅ✔️»
#የሐጅና_የዑምራ_አድራጊ_መመሪያ_ክፍል 3⃣🕋
 بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله
#የኢሕራም_ስነ–ስርአቶች፦
ከኢሕራም ስነ–ስርአት ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡ኢሕራም ማድረግ ለፈለገ ኢሕራም ከማድረጉ በፊት በኢሕራም ኒያ ትጥበትን ማስቀደም ይወደድለታል። ኢሕራም ማድረጉ ተቀባይነት ለሚያገኝ ሰው ሁሉ ይወደድለታል። ከዛም ጥሩ መዓዛ ያለው ነገር መቀባት (ሽቶ መቀባት)፡፡የሚመረጠውም በፅጌረዳ ውሃ የተቀደባለቀ ሚስክ ነው። ይህ ጥሩ መዓዛ ያለው ነገር መቀባት (ሽቶ መቀባት) ተወዳጅነቱ ለወንዶችና ለሴቶችም ጭምር ነው። ጥሩ መዓዛ ያለው ነገር መቀባት ሱናው በሰውነት አካል ላይ እንጂ በልብስ ላይ አይደለም። ወንድ ሐጅ አድራጊ ሐራም ከሆኑ አልባሳት መቆጠብ አለበት። ወንድ ልጅ እንደ ቀሚስና ሱሪ የሚያካብቡ የተሰፉ አልባሳት መልበስ የለበትም። መልበስ ያለበት (ያልተሰፋ ብትን) ሽርጥና ሻል ነው። ነጭና አዲስ ቢሆኑ አልያል የተገለገሉበት ንፁህ ቢሆን ይመረጣል። ከዛም በኢሕራም ኒያ ሁለት ረክዓ ይሰግዳል። ከፋቲሐ በሗላ
{قـل يـا أيـهـال الـكافـرون}[سورة الكافرون]
እና
{قـل هـو الله أحـد}[سورة الإخلاص]
ይቀራል። ከዛም ከሰገደ በሗላ የሐጅ ኢሕራም ያደርጋል። ኢሕራም ማለት በልቡ ሐጅን ወይም ዑምራን በተናጠል ወይም ሁለቱንም በአንድ ላይ አጣምሬ አደርጋለሁ በማለት እንደ ፍላጎቱ ኒያ ማድረግ ነው። በኢማሙ ሻፊዒይ መዝሀብ ዘንድ በላጩ(ተመራጩ) ኢፍራድ (ሐጅን በተናጠል መነየቱ) ነው። ማለትም መጀመሪያ ሐጅን አድርጎ ከዚያም የዑምራን ማስከተል ነው።
ሐጅን ማድረግ የፈለገ እንዲህ ይላል(ኒያው)፦
#نويت_الحج_وأحرمت_به_لله_تعالى
ነወይቱል ሐጀ ወአሕረምቱ ቢሂ ሊላሂ ተዓላ በአማርኛ ደግሞ " #ሐጅን_ለመተግበር_ኒያ_በማድረግ_ለአሏህ_ብዬ_ኢሕራም_አደረኩ" ከዚያም በሗላ ተልቢያ ማድረግ ይወደዳል። ተልቢያንም እንዲህ በማለት ያደርጋል፦
#لبيك_اللهم_لبيك_لبيك_لا_شرك_لك_لبيك_إن_الحمد_والنعمة_لك_والملك_لا_شرك_لك.
"ለበይከሏሁመ ለበይክ, ለበይከ ላ ሸሪከ ለከ ለበይክ, ኢነል ሐምደ ወኒዕመተ ለከ ወልሙልክ, ላ ሸሪከ ለክ" ወንድ ልጅ ድምፁን ከፍ በማድረግ ሲል ሴት ልጅ ግን ድምፇን ከፍ አታደርግም። ሐረም ገብቶ የተቀደሰውን ካዕባ ማየት
#اللهم_هذا_حرمك_وأمنك_فحرمني_على_النار_وآمني_من_عذاب_النار_يوم_تبعث_عبادك_واجعلني_من_أوليائك_وأهل_طاعتك"
አሏሁመ ሀዛ ሐረሙከ ወአምኑከ ፈሐሪምኒ ዐለናሪ ወአሚኒ ሚን ዐዛቢናሪ የውመ ተብዐሱ ዒባደከ ወጅዐልኒ ሚን አውሊያኢከ ወአህሊ ጧዐቲከ' በሚቻለው ያህል የአሏህን ፍራቻ(ኹሹዕ) እና ለአሏህ መተናነስን በልቡ ማሳደር አለበት። #መካ_ሲደርስ_ደግሞ_ዚ_ጡዋ_በሚባል ቦታ ላይ ይታጠባል። ሱናው መካ ሲገባ #በሰኒየቱ_ከዳእ በተሰኘው በኩል መግባት ነው። ወደ አገሩ ለመመለስ ሲወጣ ደግሞ #ሰኒየቱ_ኩዳ በተባለው በኩል ነው። በተጨናነቁ ቦታዎች ላይ ሰዎችን ከመጉዳት(አዛ ከማድረግ) መቆጠብ ይኖርበታል።
ከሐረም ውጭ ከሌላ ቦታ የሚመጣ በሐጅ ወይም በዑምራ ኢሕራም ሳያደርግ መካ መግባት የለበትም።
ዓይኑ ካዕባ ላይ ያረፈ እንደሆነ እጁን ማንሳት ይወደድለታል። ካዕባን በሚያይ ጊዜ ሙስሊም የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት ያገኛል። ዱዓውም እንደሚከተለው ነው፦
#اللهم_زد_هذا_البيت_تشريفا_وتعظيما_وتكريما_ومهابة_وزد_من_شرفه_وعظمه_ممن_حجه_أو_اعتمره_تشريفا_وتكريما_وتعظيما_وبرا.
አሏሁመ ዚድ ሀዛ አልበይተ ተሽሪፈን ወተዕዚመን ወተክሪመን ወመሀበተን ወዚድ ሚን ሸረፈሁ ወዐዞመሁ ሚመን ሐጀሁ አዊዕተመረሁ ተሽሪፈን ወተክሪመን ወተዕዚመን ወቢራ በዚህም ላይ እንዲህ በማለት ይጨምር፦
#اللهم_أنت_السلام_ومنك_السلام_فحينا_ربنا_بالسلام.
አሏሁመ አንተ አስሰላም ወሚንከ አስሰላም ፈሐዩና ረበና ቢስሰላም፡፡
ከዚያም ለአኼራውና ለዱንያው አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዬችን የሚወደውን ዱዓ ያደርጋል። ከነሱም አንገብጋቢው ምህረትን መጠየቅ ነው። ከዚያም ካዕባን በሚያይበት ጊዜ በቻለው ያክል የአሏህን ፍራቻና መተናነስ በልቡ ማሳደር አለበት ይህም የደጋግ ሷሊሖች ልማድ ስለሆነ ነው። ከዚያም ወዲያውኑ እንደደረሰ ጦዋፍ ከማድረጉ በፊት ቤት በመከራየት ወይም ጓዙን በማስቀመጥና ልብስ በመቀየር ወይም በሌላ ነገር አለመወጠር ይወደዳል።
ከማንኛውም በኩል ለመጣ የሐጅ ተጓዥ መግቢያው #በበኒ_ሸይባ_በር ቢሆን ይወደዳል። ይህም ዑለማኦች ያለ ምንም ልዩነት የተስማሙበት ጉዳይ ነው። ሲገባም ቀኝ እግሩን በማስቀደም እንዲህ ይላል፦
أعوذ بالله العظيم وبوجهه الكريم وسلطانه القديم من الشيطان الرجيم بسم الله والحمد لله اللهم صل على محمد وعلى ءال محمد وسلم، اللهم اغفر لي ذنوبي وافتح لي أبواب رحمتك.
አዑዙ ቢላሂል ዐዚም ወቢወጅሂሂል ከሪም ወሱልጧኒሂል ቀዲም ሚነሸይጧኒረጂም, ቢስሚላህ ወልሀምዱ ሊላህ አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመዲን ወዓላ አሊ ሙሐመዲን ወሰሊም, አሏሁመ ኢኽፊርሊ ዙኑቢ ወፍተሕ ሊ አብዋበ ረሕመቲከ
ከመስጂድ ሲወጣ ደግሞ "ወፍተሕሊ አብዋበ ራሕመቲከ" በሚለው ምትክ የሚከተለውን ይጨምራል፦
" #افتح_لي_أبواب_فضلك"
ኢፍታሕ ሊ አብዋበ ፈድሊከ ይህን ዚክርና ዱዓ በየ መስጂዱ ማድረጉ የተወደደ ነው።
#አሏሁ_ተዓላ_ሐጅን_አድርገዉ_የዘይኔን ቀብር ዘይረዉ ከሚሞቱት ያድርገን፡፡
#መልካም__ዉሎ🌹
#ኢንሻአሏህ_ክፍል_4_ይቀጥላል,,,,,,,,,

┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
https://hottg.com/abubekersidik
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
Forwarded from Quality Button
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የአቡበከር ሲዲቅ ቻናል ተከታታዮቻችን እንደምን ናችሁ እንደሚታወቀው ለረዥም ጊዜያት ለናንተ ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ትምህርቶች ስናደርስ ቆይተናል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እንቀጥላለን ስለዚህ ይህ ቻናል መፍትሔ በለሌው ችግሮች ስለተበላሸብን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ወደ አዲሱ ቻናል እንድትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን! ሊንኩን ከታች እናስቀምጥላችኋለን 👇👇👇👇👇👇ባጭር ጊዜ ስራችንን እንድጀምር ገባ ገባ በሉልን ሹክረን ለኩም 😊
Forwarded from Warida islamic tube
አንድ ግዜ አል ኢማም አቡ ሐኒፋ የዒሻ ሰላትን በጀመዐ እየሰገዱ ኢማሙ ሱረት ዘልዘላህ (ኢዛ ዙልዚለቲል አርዱ) ቀራ። ሰላት ከጨረሱ ቡሀላ ሰዎች ከመስጊድ ወጥተው አልቀዋል ። ኢማም አቡ ሐኒፋና የመስጊዱ ሙአዚን ብቻ ቀርተዋል።
ሙአዚኑ እንዲህ ይላል : አቡ ሐኒፋን ቁጭ ባሉበት እያሰቡና በረጅሙ እየተነፈሱ አየኋቸው። እንዳረብሻቸውና ቀልባቸውን በእኔ እንዳይንጠለጠል በማሰብ መስጊዱን ሳልዘጋና ትንሽ ዘይት የቀረውን ኩራዝ ሳላጠፋው ትቻቸው ወጣው ።
ከዛም ለሊቱ አልፎ ፈጅር ሲደርስ ተመልሼ ስመጣ ኢማም አቡሐኒፋ ከቦታቸው አልተነሱም ነበር ። እንዲህም ሲሉ ሰማዋቸው : " የጎመን ዘር በምታክል ኸይርና ሸር እንኳን የምትተሳሰበን ጌታ ሆይ ኑዕማንን ( ስማቸው ነው) ከእሳት ጠብቀው ፤ በሰፊው ረህመትክ ውስጥ ክተተው "
ኩራዙንም ሳየው እያበራ ነው ዘይቱን አልጨረሰም። ሙዐዚኑ እንዳለ ልብ ያሉት ኢማም አቡሐኒፋም : " ኩራዙን ልትወስደው ነው ?" አሉት ገና ኢሻ ሰላትን የጨረሱበት ሰዓት መስሏቸው። " ፈጅር ሰዓት እኮ ነው " አልኳቸው። ደንግጠው ለማንም እንዳትናገር ብለው አስጠነቀቁኝ ። ከዛም ረክተይን ሱና ሰግደው ፈጅር ሰላትን በዒሻ ውዱ ለመስገድ አብረውን መጠበቅ ጀመሩ። ስለዚህም ክስተት ከመሞታቸው በፊት ለማንም አልተናገርኩም።
- ዘገባ : ኪታብ ታሪኽ ባግዳድ / ኪታብ አል ዋፊ ቢልወፈያት
አላህ ያንቃን ካለንበት ገፍላ

Join us👉 @WaridaIslamicTube
Forwarded from Quality Button
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የአቡበከር ሲዲቅ ቻናል ተከታታዮቻችን እንደምን ናችሁ እንደሚታወቀው ለረዥም ጊዜያት ለናንተ ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ትምህርቶች ስናደርስ ቆይተናል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እንቀጥላለን ስለዚህ ይህ ቻናል መፍትሔ በለሌው ችግሮች ስለተበላሸብን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ወደ አዲሱ ቻናል እንድትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን! ሊንኩን ከታች እናስቀምጥላችኋለን 👇👇👇👇👇👇ባጭር ጊዜ ስራችንን እንድጀምር ገባ ገባ በሉልን ሹክረን ለኩም 😊
Forwarded from Warida islamic tube
ዋሪዳ_Warida_islamic tube:
👉 #እውነተኛ_መረጃ
አንድ ሰው ስትጋብዙ አንድ ብር የሚከፍል ትክክለኛ የቴሌ ግራም ቻናል!

በዚህ ሊንክ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hottg.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i627564066
Forwarded from Quality Button
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የአቡበከር ሲዲቅ ቻናል ተከታታዮቻችን እንደምን ናችሁ እንደሚታወቀው ለረዥም ጊዜያት ለናንተ ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ትምህርቶች ስናደርስ ቆይተናል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እንቀጥላለን ስለዚህ ይህ ቻናል መፍትሔ በለሌው ችግሮች ስለተበላሸብን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ወደ አዲሱ ቻናል እንድትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን! ሊንኩን ከታች እናስቀምጥላችኋለን 👇👇👇👇👇👇ባጭር ጊዜ ስራችንን እንድጀምር ገባ ገባ በሉልን ሹክረን ለኩም 😊
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የአቡበከር ሲዲቅ ቻናል ተከታታዮቻችን እንደምን ናችሁ እንደሚታወቀው ለረዥም ጊዜያት ለናንተ ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ትምህርቶች ስናደርስ ቆይተናል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እንቀጥላለን ስለዚህ ይህ ቻናል መፍትሔ በለሌው ችግሮች ስለተበላሸብን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ወደ አዲሱ ቻናል እንድትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን! ሊንኩን ከታች እናስቀምጥላችኋለን
👇👇👇👇👇👇
ባጭር ጊዜ ስራችንን እንድጀምር ገባ ገባ በሉልን ሹክረን ለኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇😊

https://hottg.com/+1Vr67jA3DZU3ZGI0
እንኳን ለ 1443 ኛው አመተ ሂጅሪያ በሰላም አደረሳችሁ።

كل عام وانتم بألف خير

*******************************
-------------------------------------------------------------

@abubekersidik
#ሙሀመድዬ 💚

⇛ በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም ወደፊትም አይኖርም!!

⇛ በዚህች ላይ እንደ ረሱል ሙሉ ታሪካቸው የኑሮ ምድርእና እያንዳንዶ እንቅስቃሴ የተከተበ ሰው የለም።

⇛ ቢዚህች ምድር ላይ እንደ መሀመድ የሚለው ስም መጠሪያ ያማረ የለም በስም ብዛትም አንደኛ ነው።

⇛ ከ1400 ዓመት በፊት አንድ ሰው ይወድህ ነበር! ያኔ አንተ አልተወለድክም ነገር ግን አንድ ሰው ስለአንተ ያለቀስ ነበር። ስለአንተ የአላህን ምህረት ይለምን ነበር።

⇛ ከ1400 አመት በፊት ከጀነት ያላነሰ ነገር አልተመኙልንም።

⇛ የሚወዱት የሚያፈቅሩት የሚሳሱለት ቤተሰብ ሰዎች ለአንድ ሴኮንንድ እንኮን እንዲለዩት የማይፈልጉ አያሌ ሰዎች ነበሩት ነገር ግን እኛን በመናፈቅ ትክዝ ብለው ወንድሞቼ ናፈቁኝ ብለዋል።

⇛ በቀን ውስጥ መሀመድ የሚለው ቃል ተደጋግሞ በመጠራት ከአለም አንደኛ ነው።

⇛ የነብዩ መሀመድ ስም ከፍ ተደርጎ በመጠራት አሁንም ከአለም አንደኛ ነው። በአዛን ወቅት።

⇛ አሁንም በውስጥ ወይም በልብ መሀመድ የሚለው ቃል ተደጋግሞ በመጠራት ከአለም አንደኛ ነው። በተሽሁድ ግዜ።

⇛ በአለም በተውሂድ ባንድራ ላይ የሚውለበለበው ስም የሰፈረ ብቸኛው ሰው ነብይ መሀመድ ነው።

⇛ አንድ ግዜ ብቻ በሳቸው ላይ ሰለዋት በማድረግ አስር ግዜ አላህ በኛ ላይ የሚያወርድብን ኡመት ነን።

⇛ እንደ እሳቸው አይነት ሠው ሠማይ አላንጣለለችም ፤ ምድር አልተሸከመችም ፤ ሀቢቢ ነብዩ ሙሀመድ ( ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)

Join us👇👇👇
@bekri2
@bekri2

اللهم صلي و سلم على نبينا محمد
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የአቡበከር ሲዲቅ ቻናል ተከታታዮቻችን እንደምን ናችሁ እንደሚታወቀው ለረዥም ጊዜያት ለናንተ ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ትምህርቶች ስናደርስ ቆይተናል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እንቀጥላለን ስለዚህ ይህ ቻናል መፍትሔ በለሌው ችግሮች ስለተበላሸብን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ወደ አዲሱ ቻናል እንድትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን! ሊንኩን ከታች እናስቀምጥላችኋለን
👇👇👇👇👇👇
ባጭር ጊዜ ስራችንን እንድጀምር ገባ ገባ በሉልን ሹክረን ለኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇😊

@bekri2
@bekri2
Forwarded from Warida islamic tube
👉 ሰይዳችንን ለማየት የፈለገ ማን ነው?

አቢሁረይራ ባስተላለፉት ሀዲድ ሰይዳችን ﷺ እንዲህ ብለዋል።
እኔን በመናሙ ማየት የፈለገ ኸሚስ ማታ ላይ ከመተኛቱ በፊት 2ረከአ
ይስገድ በየአንዳንዱ ረከአ ላይ ፋቲሀን አየተልኩርሲይ እና15ጊዜ
ሱረተል ኢኽላስ ቁልሁወሏሁ አሀድን ይቅራ.በሁለተኛውም ረከአ ልክ
እንዲሁ ያርግ ከዛም በሰላቱ መጨረሻ ላይ 1000ጊዜ አላሁመሰሊ
አላሙሀመድ ነብይል ኡሚይ ይበል.
የሚቀጥለው ሳምንት ጁመአ አይመጣም እኔን በህልሙ ያየኝ ቢሆን
እንጂ.በሁለቱ ጁመአዎች መካከል ባሉት ቀናት ማለት ነው.
ከመፋቲሁል ፈረጅ ኪታብ የተወሰደ
ሁላችንም ለመስራት እንሞክር ውዶቼ መቼም ሰይዳችንን ﷺ ለማየት
እንኳን ይሄንን ነፍሳችሁን ስጡ ብንባል መርሀባ ነው ምንለው የታወቀ
ነው.
ግን ይሄ ስራ ሚሰራው ከመሀባ ጋር ነው ምን አልባት አንድ ጊዜ
ሞክረን ካላየናቸው አይ በቃ አላየኅቸውም ብለን መተው የለብንም
በየሳምንቱ መሞከር አለብን ውዶቼ
ይሄን ሰርተህ ራሱ ባታያቸው ይሄ ስራህ ሰይዳችን ﷺ ጋ ይቀርባል
ባንተም በጣም ይደሰቱበሀል
ከዛም ከሙሂባች መዝገብ ትፃፋለህ ይሄን ሰርተን ባናያቸውም እንኳን
እሳቸውን ማስደሰታችን ከሙሂቦች መዝገብ መፃፋችን ይሄ በጣም
ትልቅ እድል ነው.
አላሁመ ወፊቅና ሩእየተ ሸሪፍ ፊልመናም ያረብ ያአላህ
አላሁመሰሊ አላሰይዲና ሙሀመዲን ሰላተን ቱመቲኡና ቢሩእየቲህ
መልካም ጁሙአ
Join us👉 @WaridaIslamicTube
Forwarded from Warida islamic tube
ራቢአተል አደዊያ ትልቋ ተቂይ
አንድ ሌባ ወደ ቤቷ ገባ ከኡዱ ማረጊያና ከሙሰላ ውጭ ምንም ነገር
አላገኘም ከዛም ትቶ ሊወጣ አሰበ
እሷም ብላ አለችው፦ምንም ነገር ሳትይዝ አትውጣ አለችው
እሱም አለ፦ምንም ነገር እኮ የለም አላት
እሷም አለች፦በዚህ ኡዱ ማረጊያ ውዱእ አርግ ከዛም ሁለት ረከአ
ስገድ አለችው
እሱም መርሀባ ብሎ ውዱእ አርጎ ወደ ሰላት ገባ በሁለት ረከአ ውስጥ
የኢባዳን ጥፍጥና አላህ አቀመሰው ለሊቱን ሙሉ ሲሰግድ አደረ
ከለይሉ መጨረሻ ላይ መጣች ዱአ እያረገም አየችው
ከዛም እጇን ወደ ሰማይ ከፍ አርጋ ያአላህ እሱን በአንድ ጊዜ
ተቀበልከው እኔንስ ረዥም አመት ስገዛ ተቀብለሀኝ ይሆን ጌታዬ?
አለች
ከዛም ድምፅ ሰማች ያራቢአ ላንቺ ስንል ተቀብለነዋል ባንቺ ምክኒያት
አቃርበነዋል ተባለች
ሰሉ አለል ሀቢብ
አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሰህቢሂ
ከፌስቡክ ምንጭ የተገኘ
join us 👉@WaridaIslamicTube
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የአቡበከር ሲዲቅ ቻናል ተከታታዮቻችን እንደምን ናችሁ እንደሚታወቀው ለረዥም ጊዜያት ለናንተ ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ትምህርቶች ስናደርስ ቆይተናል አልሀምዱሊላህ ወደፊትም ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እንቀጥላለን ስለዚህ ይህ ቻናል መፍትሔ በለሌው ችግሮች ስለተበላሸብን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ወደ አዲሱ ቻናል እንድትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን! ሊንኩን ከታች እናስቀምጥላችኋለን
👇👇👇👇👇👇
ባጭር ጊዜ ስራችንን እንድጀምር ገባ ገባ በሉልን ሹክረን ለኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇😊

@bekri2
@bekri2
HTML Embed Code:
2024/06/26 18:23:22
Back to Top