የህብረት አርምሞ🧘🏽♀🧘🏾♂️🧘
በሙሉ ጨረቃ ውስጣዊ እድሳትን አብረውንያጣጥሙ 🌕
ዛሬ ምሽት ከስራ በኃላ ከ11:45 እስከ 1:30 ድረስ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል::
🌄🌻🧘🏽♀
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ
ቦታ ለማስያዝ ፤ ስም፣ ስልክ እና #ልቦና ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን
@khulworld
@selfengineering
>>Click here to continue<<
