🧘♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር
ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡
“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“
ካትለን ማክዶናልድ
አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ዮኒከን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ፣ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በሶስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን
ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #ልቦና ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ
#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ #Mindfulness #የልቦና ልህቀት
@KhulWorld
@Selfengineering
>>Click here to continue<<
