ለተማሪዎች ያደረግነው የ15% እና 25% ቅናሽ ዛሬ ሊጠናቀቅ 12 ሰኣታት ብቻ ይቀሩታል። በአካል መምጣት ያልቻሉ ተማሪዎች በወላጆቻቸው በኩል ወይም ራሳቸው መታወቂያቸውን ከፊትና ከጀርባ ፎቶ በማንሳት በኢሜይላችን ወይም በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ይላኩልን። በአካል መምጣት ለሚችሉ ሁሉ ቢሯችን እስከ ምሽት 12:00 ድረስ ክፍት ነው።
>>Click here to continue<<