🎉 እንኳን ደስ አላችሁ!
በድጋሚ የተሰጠ ልዩ የቅናሽ ዕድል!
በተማሪዎችና ወላጆች ጥያቄ መሰረት፣ የ15% እና የ25% የቅናሽ የምዝገባ ጊዜን አራዝመናል!
ይህን ተከትሎ ዛሬ ቅዳሜ እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ እንዲሁም ነገ እሁድ ሙሉ ቀን ቢሯችን በመገኘት የቅናሽ ዕድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
ለቅናሹ ብቁ ለመሆን ተማሪዎች የአሁን የትምህርት ዘመን መታወቂያችሁን፣ የ12ኛ ክፍል ውጤት ላላመጣችሁ ደግሞ ሰርተፍኬታችሁን መያዝ አይርሱ። በአካል መምጣት ለማትችሉ፣ የመታወቂያችሁን ፊትና ጀርባ ፎቶ አንስታችሁ በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
📖 ለተለያዩ የዕድሜ ክልሎች የተዘጋጁ ኮርሶች አሉን፡
ይህ የመጨረሻ ዕድል እንዳያመልጣችሁ!
የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን የሚችል ተማሪ ሌሎች 3 ጓደኞችን የሚያስመዘግብ ከሆነ 30% ቅናሽ ስላለው በድምሩ 30%+15% = 45% ቅናሽ ያገኛል።
ለበለጠ መረጃ:
ለመመዝገቢያ ዌብሳይታችን: www.mizantechinstitute.com
>>Click here to continue<<