TG Telegram Group Link
Channel: 🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️
Back to Bottom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ብዙ እድል ያለን ኒጀር ሜዳ ላይ ነው ።

አፍሪካ ዋንጫ አልፈን ታሪካዊ ተጫዋች መሆን እንፈልጋለን እኔ ፣ ጌታነህ ከበደ እና ሽመልስ በቀለ በባለፈው የአፍሪካ ዋንጫ የቡድን ስብስብ ውስጥ ነበርን ፣ አሁን አልፈን ደግሞ ሁለተኛው መሆን እንፈልጋለን ።

እሱን ደግሞ እናሳካዋለን " ! ሲል የዋልያዎቹ ግብ ጠባቂ ጀማል ጣሰው አስተያየቱን ሰጥቷል ።

📽 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ጥሩ ውጤት አስመዝግበን የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስደሰት ዝግጁ ነን ፣ ይህንንም ደግሞ አድርገን እናሳየለን " ! ሲል የዋልያዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገብረ ሚካኤል አስተያየቱን ሰጥቷል ።

📽 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል። ከዚህ መርሐግብር አስቀድሞ በአሁኑ ሰዓት የሊግ ኩባንያው በካፒታል ሆቴል ከክለቦች ጋር ስብሰባ ተቀምጧል።

በትናንትናው ዕለት ረጅም ሰዓት የፈጀ የውስጥ ስብሰባውን ያደረገው የፕሪምየር ሊጉ አወዳዳሪ አካል በዋናነት ከዲኤስ ቲቪ ጋር ተያይዞ የመጣው የልዑካን ቡድን መስተካከል ባለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ዙርያ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። ከዚህ በተጨማሪም ከዛሬው የዕጣት ሥነ ስርዓት አስድሞ ከክለቦች ጋር በሚነጋገሩበት ጉዳዮች ዙርያ ምክክር አድርገዋል።

አሁን ረፋድ ላይ በዛው በካፒታል ሆቴል የአስራ ስድስቱም ክለብ አመራሮች ታድመውበታል በተባለው ስብሰባ የተለያዩ አጀንዳዎች ተነስተው ውይይት እያደረጉ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል። ምናልባትም በውድድሩ ጅማሮ ዙርያ እና በውድድሩ ደንብ ዙርያ አዳዲስ ነገሮች ይሰማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የ2013 የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ዛሬ ከ08:00 ጀምሮ በካፒታል ሆቴል እንደሚካሄድ ሲታወቅ የዘንድሮው የውድድር ዓመት ታኅሣሥ 3 ጅማሮውን እንደሚያደርግም ይጠበቃል።

© ሶከር ኢትዮጵያ

@Ethiopremierleage
@Ethiopremierleage
#Live

የኢትዮጵያ ፕርሚየር የመጪው የውድድር ዓመት የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀመር ይሆናል ።

የእርስዎ ክለብ በመጀመሪያው ሳምንት ከ ማን ጋር ይገናኛል ?

@Ethiopremierleage @Ethiopremierleage
የዋልያዎቹ የማክሰኞ ጨዋታ የት ይካሄድ ይሆን ?

በመጪው ማክሰኞ በ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም አራተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከ ኒጀር ጋር እንደሚያካሂዱ ቀነ ቀጠሮ ቢያዝም በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጨዋታው ወደ ሌላ ስታዲየም ለማዞር ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል ።

ይህንንም ተከትሎ በዕለተ ማክሰኞ ሊካሄድ የታቀደው መርሐ ግብር በ አዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታውን ለማካሄድ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ከታማኝ የፌዴሬሽን ምንጮች ለማረጋገጥ ችለናል ።

@Ethiopremierleage @Ethiopremierleage
#ሰበር_መረጃ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች !

ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬድዋ ከተማ
ሰበታ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ
ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ
ወላይታ ድቻ ከ ሀድያ ሆሳዕና
ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ወልዋሎ አዲግራት ዩ. ከ ሲዳማ ቡና
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የፋሲል ከነማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የመቐለ 70 እንደርታ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የሲዳማ ቡና የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የባህር ዳር ከተማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የስሑል ሽረ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የኢትዮጵያ ቡና የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የአዳማ ከተማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የሰበታ ከተማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የወላይታ ድቻ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የወልቂጤ ከተማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የድሬዳዋ ከተማ የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ ዙር ተጋጣሚዎች
HTML Embed Code:
2024/04/27 19:22:45
Back to Top