TG Telegram Group Link
Channel: 🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️
Back to Bottom
ድምፅዎትን ለአትሌቶቻችን ይስጡ !

የአለም አቀፉ አትሌቲክ ኢትዮጵያዊያኑን አትሌቶቻችን ለተሰንበት ግደይ እና አባብል የሻነህን በአመቱ ምርጥ አትሌቶች ዘርፍ አጭቷቸዋል ።

ይህንንም ተከትሎ በትዊተር ከስር በተጠቀሱት መስፈንጠሪያዎች በመጫን " Retweet " በማድረግ ለአትሌቶቻችን ድምፅዎትን ይስጡ ።

1. ለተሰንበት ግደይ :- https://twitter.com/WorldAthletics/status/1323580682426175489?s=19

2. አባብል የሻነህ :- https://twitter.com/WorldAthletics/status/1323580685425143809?s=19

@Ethiopremierleage @Ethiopremierleage
✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

✌️ ፈረሰኞቹ ልምምዳቸዉን አጠናክረዉ ቀጥለዋል!

✌️ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዝግጅታቸውን በቀን ሁለት ጊዜ በመስራት አስረኛ ቀናቸዉን ያስቆጠሩት ፈረሰኞቹ ዛሬ አርቡ ጥቅምት 27 ቀን ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ልምምዳቸውን በመስራት በተሳካ ሆኔታ ያጠናቀቁ ሲሆን በድጋሚ 10:00 ሰዓት ላይ ሁለተኛ ልምምዳቸውን ያከናውናሉ ።

Š Saint George Sa

@Ethiopremierleage
@Ethiopremierleage
HTML Embed Code:
2024/05/10 04:45:11
Back to Top