TG Telegram Group & Channel
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል | United States America (US)
Create: Update:

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የፉሲካው በግ 
እግዚአብሔር ለእስራኤል የሰጣቸው ሕግ
የመጨረሻው ዕለት የፋሳኪው በግ
ቀንዱ ያልከረከረ ጠጉሩም ያላረረ
ተባዕት የሆነ ጥፍሩ ያልዘረዘረ
የተባለው በግ የዓለማት ፈጣሪ
ክርስቶስ ነው ንጹሐ ባህሪ
10 ቀን ይዘው 14 ቀን ያቆዩት
ሕማማቱን ነው አራቱን ቀናት
በጉን በማኅበር ሆነውም አረዱት
አይሁድ ክርስቶስን በመስቀል ሰቀሉት
ደሙን ቀቡት በመቃን በጉበን
መላእከ ሞት፧ እንዳይወስድ በኩር የሆኑትን
ጉበን እና መቃን የምእመናን ከንፈር
ሥጋውን እና ደሙን የሚቀበል ክቡር
ሞትም ያልነካቸው እስራኤል ቢቀቡት
የጌታ ቁርባን ነው የሚሰጠን ሕይወት
እሳት እና ሥጋ ያልተለየው ጥብስ
በመራራ ቅጠል በሉት ለፈውስ
እሳቱ መለኮት ሥጋው ሥጋችን
በተዐቅቦ ጌታ ፍፁም መዋሐዱን
አምነን እንብላው ለድኅነት እንዲሆነን
ዕሩቅ ብዕሲ ሳንል ቀርበን
መራራው ቅጠል ሕማማተ መስቀል
ሕማሙን እናስተውል ቁርባን ስንቀበል
ቶሎ ቶሎ በልተው እንደሚሄድ አስበው
አስራኤል ፈጸሙ ሥጋቸውን በልተው
ሞትን አስበን እኛም እንደ እነርሱ
ቶሎ ቶሎ እንቁረብ እንቅረብ ወደ እርሱ
ወገብን ታጠቁ ጽድቅንም ያዟት
የመስቀሉን ነገር በማስተዋል አስቡት
የተረፈውን ሥጋ በእሳት አቃጥሉት
ረቆ ቢታያችሁ የሥጋዌው ሕይወት
ለመንፈስ ቅዱስ መልሱንም ተዉት
የእኛም ፉሲካ የሐዲስ ኪዳን በግ
ፍቅሩን የገለጠ እስከ መስቀል ጥግ 
ማዕዶት የሆነን ከሲኦል ወደ ገነት 
ከጸላኢ ሰይጣን ያወጣን ከሞት
የትንሣኤያችን በኩር የእኛም አባት
መድኃኒት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሕይወት/2x/ 
                ጸሐፊ፦ዮሴፍ ታሪኩ (ጼሌቅ)

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
.    👇👇👇
.    
@Tins7
       

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 12 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የፉሲካው በግ 
እግዚአብሔር ለእስራኤል የሰጣቸው ሕግ
የመጨረሻው ዕለት የፋሳኪው በግ
ቀንዱ ያልከረከረ ጠጉሩም ያላረረ
ተባዕት የሆነ ጥፍሩ ያልዘረዘረ
የተባለው በግ የዓለማት ፈጣሪ
ክርስቶስ ነው ንጹሐ ባህሪ
10 ቀን ይዘው 14 ቀን ያቆዩት
ሕማማቱን ነው አራቱን ቀናት
በጉን በማኅበር ሆነውም አረዱት
አይሁድ ክርስቶስን በመስቀል ሰቀሉት
ደሙን ቀቡት በመቃን በጉበን
መላእከ ሞት፧ እንዳይወስድ በኩር የሆኑትን
ጉበን እና መቃን የምእመናን ከንፈር
ሥጋውን እና ደሙን የሚቀበል ክቡር
ሞትም ያልነካቸው እስራኤል ቢቀቡት
የጌታ ቁርባን ነው የሚሰጠን ሕይወት
እሳት እና ሥጋ ያልተለየው ጥብስ
በመራራ ቅጠል በሉት ለፈውስ
እሳቱ መለኮት ሥጋው ሥጋችን
በተዐቅቦ ጌታ ፍፁም መዋሐዱን
አምነን እንብላው ለድኅነት እንዲሆነን
ዕሩቅ ብዕሲ ሳንል ቀርበን
መራራው ቅጠል ሕማማተ መስቀል
ሕማሙን እናስተውል ቁርባን ስንቀበል
ቶሎ ቶሎ በልተው እንደሚሄድ አስበው
አስራኤል ፈጸሙ ሥጋቸውን በልተው
ሞትን አስበን እኛም እንደ እነርሱ
ቶሎ ቶሎ እንቁረብ እንቅረብ ወደ እርሱ
ወገብን ታጠቁ ጽድቅንም ያዟት
የመስቀሉን ነገር በማስተዋል አስቡት
የተረፈውን ሥጋ በእሳት አቃጥሉት
ረቆ ቢታያችሁ የሥጋዌው ሕይወት
ለመንፈስ ቅዱስ መልሱንም ተዉት
የእኛም ፉሲካ የሐዲስ ኪዳን በግ
ፍቅሩን የገለጠ እስከ መስቀል ጥግ 
ማዕዶት የሆነን ከሲኦል ወደ ገነት 
ከጸላኢ ሰይጣን ያወጣን ከሞት
የትንሣኤያችን በኩር የእኛም አባት
መድኃኒት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሕይወት/2x/ 
                ጸሐፊ፦ዮሴፍ ታሪኩ (ጼሌቅ)

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
.    👇👇👇
.    
@Tins7
       


>>Click here to continue<<

የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል






Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)