TG Telegram Group & Channel
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል | United States America (US)
Create: Update:

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የግጥሙ ርዕስ  - ምን ብዬ ልጀምር

ምን ብዬ ልጀምር ?
ፍቅርሽ በዝቶብኛል
ምግብ ከልክሎኞል
እንቅልፍ እርቆኞል
እሬሴን ያመኛል
መጀመሪያ ሳይሽ
አይንሽ እና ጥርስሽ
ወገብሽ ምናምን
ምናምን ምናምን
❤️❤️❤️❤️❤️
           ምን ብዬ ልጀምር
           የኔና ያንቺ ፍቅር የሚስተካከሉ
           የግሪክ አማካልክት
           ሮሚዩና ጁሊየት
            አብርሃምና ሳራ
            ሰብለ እና በዛብህ
           እንደ እንትና እንትና
            ፍቅራችን ግዝፈቱ
           ከባህር ጥልቀቱ
           ምናምን ብዛቱ
           ምናምን ምናምን
❤️❤️❤️❤️❤️
ምን ብዬ ልጀምር ??
ደጅ ደጁን እያየሁ ቀረሽብኝና
ለሀዘን እንዲመች ጓዳ ገባሁና
ልቤ እንባ አውጥቶ
ደም መርጨቱነ ትቶ
ሰማይ ተገልብጦ ደመናው በዝቶ
ዝናቡም አካፍቶ
መብረቁ ምናምን
ምናምን ምናምን
ብዬ ላለቃቅስ???
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
              ምን ብዬ ልጀምር ?
              የፍቅራችን ቅጭት ወለምታ አገግሞ
              ከበፊቱ ይበልጥ ወላፈኑ ፍሞ
              ዘላለም ይኖራል
              ትዉልድ ይሻገራል
              እትት ብትት
              ቃል እገባለሁኝ ሁሌም ልታመንሽ
              ከጎንሽ አለሁኝ በደስታ ባዘንሽ
              ይኸው እናቴን ይንሳኝ
              ያያቴ አጥንት ይውጋኝ
              ምናምን ምናምን
              አንዴ ብቻ ስጪኝ
              ልብሽን ልመርምር ፍቅርሽን ስጪኝ።

አስኔ የፍቅር ሰው

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ሼር እና ላይክ ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የግጥሙ ርዕስ  - ምን ብዬ ልጀምር

ምን ብዬ ልጀምር ?
ፍቅርሽ በዝቶብኛል
ምግብ ከልክሎኞል
እንቅልፍ እርቆኞል
እሬሴን ያመኛል
መጀመሪያ ሳይሽ
አይንሽ እና ጥርስሽ
ወገብሽ ምናምን
ምናምን ምናምን
❤️❤️❤️❤️❤️
           ምን ብዬ ልጀምር
           የኔና ያንቺ ፍቅር የሚስተካከሉ
           የግሪክ አማካልክት
           ሮሚዩና ጁሊየት
            አብርሃምና ሳራ
            ሰብለ እና በዛብህ
           እንደ እንትና እንትና
            ፍቅራችን ግዝፈቱ
           ከባህር ጥልቀቱ
           ምናምን ብዛቱ
           ምናምን ምናምን
❤️❤️❤️❤️❤️
ምን ብዬ ልጀምር ??
ደጅ ደጁን እያየሁ ቀረሽብኝና
ለሀዘን እንዲመች ጓዳ ገባሁና
ልቤ እንባ አውጥቶ
ደም መርጨቱነ ትቶ
ሰማይ ተገልብጦ ደመናው በዝቶ
ዝናቡም አካፍቶ
መብረቁ ምናምን
ምናምን ምናምን
ብዬ ላለቃቅስ???
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
              ምን ብዬ ልጀምር ?
              የፍቅራችን ቅጭት ወለምታ አገግሞ
              ከበፊቱ ይበልጥ ወላፈኑ ፍሞ
              ዘላለም ይኖራል
              ትዉልድ ይሻገራል
              እትት ብትት
              ቃል እገባለሁኝ ሁሌም ልታመንሽ
              ከጎንሽ አለሁኝ በደስታ ባዘንሽ
              ይኸው እናቴን ይንሳኝ
              ያያቴ አጥንት ይውጋኝ
              ምናምን ምናምን
              አንዴ ብቻ ስጪኝ
              ልብሽን ልመርምር ፍቅርሽን ስጪኝ።

አስኔ የፍቅር ሰው

ግጥሙን ከወደዳችሁለት ሼር እና ላይክ ተባበሩት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7


>>Click here to continue<<

የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል






Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)