TG Telegram Group & Channel
የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል | United States America (US)
Create: Update:

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የጠፋሁት ልጂህ

ምድራዊዉ ምኞቴ ሰማዩን ጋርዶብኝ
ያአይኔ ብርሃኔ በቀን ጨልሞብኝ
በአለም ወድቄ እባዝናለሁኝ

አቃቃር ሳወጣ ሳማ ሰዉን ስተች
ሳሾፍ ስቀናጣ ሳላግጥ በሰዎች
ራሴን አገኘሁት ተይዤ በሌቦች

ስለ ነፍሴ ጉዳይ ምንም ሳልጨነቅ
ከፈጣሪዬ ጋር  ነፍሴን ሳላስታርቅ
ዘመኔን ጨረስኩት በመመፀዳደቅ

ስበላ ስጠጣ ህግጋቱን ስጥስ 
የፈጣሪዬን ስም በሁሉም ሳስወቅስ
ያላያችሁ እዩኝ እያልኩኝ ስጣራ
ለካንስ በእግዜር ፍት የማያስቆም ነበር የሰራሁት ስራ

በልጂህ ቤዛነት ገዝተህ በደም ዋጋ
ሀጢያቴን ሽረኸዉ ያለበስኸኝ ፀጋ
በገዛ ፍቃዴ እሄዉ ገደል ግባ

ጠባቂዉ እረኛ ከመጋዉ በጎችህ ሸፍቸ ብሰደድ
ወደ ሗላ አትልም አንተ እኔን ለመዉደድ

እናም አባቴ ሆይ በምህረትህ ጎብኘኝ
የጠፋሁት ልጂህ ደጂህ ቁሜአለሁኝ
በሩን ክፈትና ወደ ቤት አስገባኝ
ምህረትን የምሻ ደካማ ልጂህ ነኝ

መጣሁኝ ወደ አንተ አለም በቃኝ ብዬ
ቸርነትህ ብዙ ነዉና ጌታዬ
ማረኝ እልሀለሁ ታጥቤ በእንባዬ😭

ወለተ ማርያም

ግጥሟን ከወደዳችሁላት ሼር እና ላይክ ተባበሯት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 11 ኛ ዙር ግጥም ውድድር

የጠፋሁት ልጂህ

ምድራዊዉ ምኞቴ ሰማዩን ጋርዶብኝ
ያአይኔ ብርሃኔ በቀን ጨልሞብኝ
በአለም ወድቄ እባዝናለሁኝ

አቃቃር ሳወጣ ሳማ ሰዉን ስተች
ሳሾፍ ስቀናጣ ሳላግጥ በሰዎች
ራሴን አገኘሁት ተይዤ በሌቦች

ስለ ነፍሴ ጉዳይ ምንም ሳልጨነቅ
ከፈጣሪዬ ጋር  ነፍሴን ሳላስታርቅ
ዘመኔን ጨረስኩት በመመፀዳደቅ

ስበላ ስጠጣ ህግጋቱን ስጥስ 
የፈጣሪዬን ስም በሁሉም ሳስወቅስ
ያላያችሁ እዩኝ እያልኩኝ ስጣራ
ለካንስ በእግዜር ፍት የማያስቆም ነበር የሰራሁት ስራ

በልጂህ ቤዛነት ገዝተህ በደም ዋጋ
ሀጢያቴን ሽረኸዉ ያለበስኸኝ ፀጋ
በገዛ ፍቃዴ እሄዉ ገደል ግባ

ጠባቂዉ እረኛ ከመጋዉ በጎችህ ሸፍቸ ብሰደድ
ወደ ሗላ አትልም አንተ እኔን ለመዉደድ

እናም አባቴ ሆይ በምህረትህ ጎብኘኝ
የጠፋሁት ልጂህ ደጂህ ቁሜአለሁኝ
በሩን ክፈትና ወደ ቤት አስገባኝ
ምህረትን የምሻ ደካማ ልጂህ ነኝ

መጣሁኝ ወደ አንተ አለም በቃኝ ብዬ
ቸርነትህ ብዙ ነዉና ጌታዬ
ማረኝ እልሀለሁ ታጥቤ በእንባዬ😭

ወለተ ማርያም

ግጥሟን ከወደዳችሁላት ሼር እና ላይክ ተባበሯት

🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
hottg.com/zemaritnsae

🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7


>>Click here to continue<<

የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል






Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)