TG Telegram Group & Channel
ZANY | United States America (US)
Create: Update:

ሁሉም ትውልድ አድዋ አለው
የኔም አድዋ ልቤ ላይ ነው
ቢገፉኝ ፍቅር ማሳየት
በይቅር ልቆ መገኘት
ያን ጊዜ አብዲሳ ይደርሳል
በልቤም ባልቻ ይነፍሳል
ዮሐንስ ደሙ ወርቅ ነው
ላልከዳው ጴጥሮስ መልስ ነው
ጠበቁኝ በደም ርሰው
የጥፍት ጉርጓድን ምሰው
በሰባራቸው አፍሰው
ሰባራ ሰንደቅን ይዘው
እንግዲማ እኔ ልሻል
መርዙን በይቅርታ ልሻር
ካባቶቼም ባይሆንልኝ
ካያቶቼ አንደነት ልማር
ሯ ልበል የዛሬ ሰው
ፍቅር ፈሶብኝ ልፈሰው
ልንተባተብ ጀግንነቱን
ከልቤ ላገኝ ምህረቱን
ሰከላ አባይን ወለደች
እናቴም እኔን🔥🔥🔥

ፎፍናን

ሁሉም ትውልድ አድዋ አለው
የኔም አድዋ ልቤ ላይ ነው
ቢገፉኝ ፍቅር ማሳየት
በይቅር ልቆ መገኘት
ያን ጊዜ አብዲሳ ይደርሳል
በልቤም ባልቻ ይነፍሳል
ዮሐንስ ደሙ ወርቅ ነው
ላልከዳው ጴጥሮስ መልስ ነው
ጠበቁኝ በደም ርሰው
የጥፍት ጉርጓድን ምሰው
በሰባራቸው አፍሰው
ሰባራ ሰንደቅን ይዘው
እንግዲማ እኔ ልሻል
መርዙን በይቅርታ ልሻር
ካባቶቼም ባይሆንልኝ
ካያቶቼ አንደነት ልማር
ሯ ልበል የዛሬ ሰው
ፍቅር ፈሶብኝ ልፈሰው
ልንተባተብ ጀግንነቱን
ከልቤ ላገኝ ምህረቱን
ሰከላ አባይን ወለደች
እናቴም እኔን🔥🔥🔥

ፎፍናን


>>Click here to continue<<

ZANY




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)