አለሜ 🖤♥️
"አስተውይ ጥሩ ነገር አድካሚ ነው !! ትግስት ይሻል ፤ ትኩረት ይፈልጋል ። አባጣ ጎርባጣ ሊሆን ይችላል ፤ የጥሩ ነገር ፍሬው ጣፋጭ መኩርያ ነው" ።
ዝም ብላ ፊቷን በስስት አይኗ እምባ አቅርሮ ትሰማዋለች። ነፍሷ ከብዙ መውደድ ነው የተሰራው ። ለተሸነፈ ታዳላለች ፤ ሰው ላይ ላለመፍረድ ትጥራለች ። ስሜታዊ ናት ግን ደግሞ በትላንት ላለመቆዘም ትጠራለች። ይወዳታል ።
🔻@Zahkyu🦋••✨♥️🖤
>>Click here to continue<<