TG Telegram Group & Channel
Super kiss pic's&music | United States America (US)
Create: Update:

እሱና እሷ
እሱ👱‍♂፦ የሆዴን የምነግረው ሰው እፈልጋለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ሁልጊዜም ከጎንህ ነኝ።
እሱ👱‍♂፦ አውቃለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ችግሩ ምንድነው?
እሱ👱‍♂፦ በጣም እወዳታለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ንገራታ...
እሱ👱‍♂፦ እኔ'ንጃ... ግን እሷ አትወደኝም።
እሷ👱‍♀፦ እንደዚህማ አትበል። አንተኮ ምርጥ ልጅ ነህ።
እሱ👱‍♂፦ የልቤን እንድታውቅልኝ እፈልጋለሁ።
እሷ👱‍♀፦ እና...ንገራታ...
እሱ👱‍♂፦ አትወደኝም አልኩሽ።
እሷ👱‍♀፦ እንዴት አወቅክ?
እሱ👱‍♂፦ መንገርኮ' አላቃተኝም...ግን...
እሷ👱‍♀፦ እና ካላቃተህ መንገር ነዋ!
እሱ👱‍♂፦ ግን ምንድነው የምላት?
እሷ👱‍♀፦ ምን ያህል እንደምታፈቅራት ንገራት!
እሱ👱‍♂፦ ሁሌኮ' ነው የምነግራት።
እሷ👱‍♀፦ ምን ማለትህ ነው?
እሱ👱‍♂፦ ሁሌም አብሬያት ነኝ...እናም ደግሞ አፈቅራታለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ለልጅቷ ያለህ ስሜት ይገባኛል.. እኔም ተመሳሳይ ችግር አለብኝ ...እሱ ግን ለኔ ግድም የለው።
እሱ👱‍♂፦ ቆይ ቆይ ኧረ...ለመሆኑ ማንን ነው የምትወጂው!
እሷ👱‍♀፦ አንድ ልጅ አለ...
እሱ👱‍♂፦ የኔም እንግዲህ እንዲሁ ነው... እኔ እወዳታለሁ...እሷ ግን አትወደኝም።
እሷ👱‍♀፦ ትወድሃለች!! አዎን ትወድሃለች!!
እሱ👱‍♂፦ እንዴት አወቅሽ?
እሷ👱‍♀፦ ምክንያቱም አንተኮ' ድንቅ ልጅ ነህ። አንተን የማይወድ አሁን ማን አለ?
እሱ👱‍♂፦ አንቺ...አንቺ ነሻ... አነቺ መች ትወጂኛለሽ።
እሷ👱‍♀፦ ተሳስተኻል-አፈቅርሃለሁ....!
እሱ👱‍♂፦ እኔም አፈቅርሻለሁ!
እሷ👱‍♀፦ እና አሁንስ ማፍቀርህን አትነግራትም?
እሱ👱‍♂፦ ይኸው ነገርኳትኮ'....

😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎


😍 @zahkyu

እሱና እሷ
እሱ👱‍♂፦ የሆዴን የምነግረው ሰው እፈልጋለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ሁልጊዜም ከጎንህ ነኝ።
እሱ👱‍♂፦ አውቃለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ችግሩ ምንድነው?
እሱ👱‍♂፦ በጣም እወዳታለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ንገራታ...
እሱ👱‍♂፦ እኔ'ንጃ... ግን እሷ አትወደኝም።
እሷ👱‍♀፦ እንደዚህማ አትበል። አንተኮ ምርጥ ልጅ ነህ።
እሱ👱‍♂፦ የልቤን እንድታውቅልኝ እፈልጋለሁ።
እሷ👱‍♀፦ እና...ንገራታ...
እሱ👱‍♂፦ አትወደኝም አልኩሽ።
እሷ👱‍♀፦ እንዴት አወቅክ?
እሱ👱‍♂፦ መንገርኮ' አላቃተኝም...ግን...
እሷ👱‍♀፦ እና ካላቃተህ መንገር ነዋ!
እሱ👱‍♂፦ ግን ምንድነው የምላት?
እሷ👱‍♀፦ ምን ያህል እንደምታፈቅራት ንገራት!
እሱ👱‍♂፦ ሁሌኮ' ነው የምነግራት።
እሷ👱‍♀፦ ምን ማለትህ ነው?
እሱ👱‍♂፦ ሁሌም አብሬያት ነኝ...እናም ደግሞ አፈቅራታለሁ።
እሷ👱‍♀፦ ለልጅቷ ያለህ ስሜት ይገባኛል.. እኔም ተመሳሳይ ችግር አለብኝ ...እሱ ግን ለኔ ግድም የለው።
እሱ👱‍♂፦ ቆይ ቆይ ኧረ...ለመሆኑ ማንን ነው የምትወጂው!
እሷ👱‍♀፦ አንድ ልጅ አለ...
እሱ👱‍♂፦ የኔም እንግዲህ እንዲሁ ነው... እኔ እወዳታለሁ...እሷ ግን አትወደኝም።
እሷ👱‍♀፦ ትወድሃለች!! አዎን ትወድሃለች!!
እሱ👱‍♂፦ እንዴት አወቅሽ?
እሷ👱‍♀፦ ምክንያቱም አንተኮ' ድንቅ ልጅ ነህ። አንተን የማይወድ አሁን ማን አለ?
እሱ👱‍♂፦ አንቺ...አንቺ ነሻ... አነቺ መች ትወጂኛለሽ።
እሷ👱‍♀፦ ተሳስተኻል-አፈቅርሃለሁ....!
እሱ👱‍♂፦ እኔም አፈቅርሻለሁ!
እሷ👱‍♀፦ እና አሁንስ ማፍቀርህን አትነግራትም?
እሱ👱‍♂፦ ይኸው ነገርኳትኮ'....

😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎


😍 @zahkyu


>>Click here to continue<<

Super kiss pic's&music




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)