የአከራዬ ልጅ እኔጋ መግባት ታዘወትራለች ምንም ነገር ግን አላረግንም... አባቷ ለካ ኢሄን ነገር ልብ ብለዋል ዛሬ በጠዋት ጠርተውኝ እስከ 30 ቤት ፈልግ አሉኝ ለምን ስላቸው...
አንድም ቀን የሴት እንግዳ ይዘህ ስትመጣ አይቼ አላቅም ሌሎቹ ተከራዮች እንኳን ያመጣሉ ስለዚህ ከልጄ ጋ የሆነ ነገር ቢኖራቹ ነው ሲሉኝ
#ኧረ_እኔ_ጓደኛ_አለቺኝ_ስላቸው በል በዚ ሳምንት ይዘህ ማሳየት አለብህ ካልሆነ በክረምቱ መውደቂያህን ፈልግ አሉኝ
...ሴቶችዬ ተባበሩኝ ባካቹ አንዳቹ ዝም ብላቹ አንድ ሁለት ቀን ቤቴ እደሩ በፈለጋቹት😂 እምልላቹሀለው ምንም አላረጋቹም... ከፈለጋቹ ግን😜😍
>>Click here to continue<<