ሰው ለሚወደው ሰው ብዙ ነገር ያረጋል❤️ስህተትን ይቅር ማለት አደለም ይሞታል ሰው ለሚወደው ሰው ሲል 💕ንዴት ደሞ ብዙ አይነት ነው በምትወደውና በምትጠላው ሰው ላይ የምትናደደው ንዴት የምትጠላው ሰው ላይ ያለ ንዴት ያለ ነው😡 በምትወደው ሰው ላይ ምትናደደው ንዴት ግን ከባድ ነው😔 ምክንያቱም ምንም ብትናደድበት ትወደዋለህ 😘 ስለዚ የምትወደው ሰው ሲያናድህ መጀመሪያ ራስህን አረጋጋ🤔 ከዛ ንዴትህ የመጣበትን ምክንያት ቁጭ ብለህ አውራ እንጂ በአንድ ንዴት ምትወደውን ሰው እንዳታጣው🤍
@Broken_heartssssss
>>Click here to continue<<