✍ እኔም ወድሃለው✍
ስትወደኝ ወደድኩህ
ከልቤም፡አፈቀርኩህ
አንተም አፈቀርከኝ
ከልብ ወደድከኝ
ፍፁም ካንቺ ሌላ አይኔ
አያይም አልከኝ
በመዉደዱህ ገዝተህ
በፍቅር አሰርከኝ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ
ልጅ፡አይዞሽ የምትለኝ
አንተ እየበረደህ
እኔን ያለበስከኝ
እንዴት መታደል ነው
ለወደዱት፡መኖር
በሃሳብ ተግባብቶ
በፍቅር መጣመር
እኔም አፈቀርኩ ከልቤ ካንጀቴ
ላላይ ካንተ ሌላ እስካለች ህይወቴ።
❤️😘❤️ የኔ ባል😍😘❤️
>>Click here to continue<<