ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን
*ለYouTube የሚሆን አጫጭር ድራማ
*አዝናኝ ጨዋታዎች እና ሌሎችም ተቀባይነት የሚኖራቸው ጥሩ content ለመስራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል
ከታች ከተጠቀሰው ዘርፍ ውስጥ ያላችሁ አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ በአስቀመጥናቸው አድራሻ በውስጥ አራግሩን
1.የፕሮዳክሽነሰ ማንኛውም አይነት እቃ ያለው ወይም ማግኘት የሚችል
2.የአጫጭር ፊልም ጥሩ እስክሪፕት መፃፍ የሚችል
3. ለቀረፃ የሚሆን እንደ አስፈላጊነቱ ልንሰራበት የሚችል ቤት ወይም ጊቢ ያለው የመኖሪያ ቤት
4.ነቃ ያለ እና ቀልጣፋ የሆነ ማንኛውንም አይነት እስክሪፕት ቢሰጠው መስራት የሚችል ተዋናዮች ወንዶችም ሴቶችም
በተጠቀሱት ዘርፎች ውስጥ ያላችሁ ለመስራት ዝግጁ የሆናችሁ ሁሉ አብረን መስራት እንችላለን
inbox @tomimane088
>>Click here to continue<<