TG Telegram Group & Channel
YeneTube | United States America (US)
Create: Update:

ሩሲያ ለታሊባን አገዛዝ እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች!

አፍጋኒስታንን የሚመራው የታሊባን መንግስት እንደገለፀው ሩሲያ አገዛዙን የተቀበለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች ።የታሊባን መንግስት ሩሲያ “ብልህ ውሳኔ” በማድረግ ለሌሎች አርአያ ሆናለች ብሏል።ታሊባን መንግስት ይህንን የገለፀው የአፍጋኒስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር ካን ሙታኪ እና በአፍጋኒስታን የሩሲያ አምባሳደር ዲሚትሪ ዚርኖቭን ትናንት ሐሙስ በካቡል ተገናኝተው ከመከሩ በኋላ ነው።

የአፍጋኒስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር ካን ሙታኪ ሩሲያ ከሁሉም ሀገሮች ቀድማ ለታሊባን መንግስት የሰጠችውን እውቅና «ደፋር ውሳኔ» እና ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው። ሲሉ በኤክስ ገፃቸው በተለጠፉት ቪዲዮ ተናግረዋል።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩላቸው «የአፍጋኒስታን እስላማዊ ኢሚሬትስ ይፋዊ እውቅና የመስጠቱ ተግባር በአገሮቻችን መካከል በተለያዩ መስኮች ውጤታማ የሁለትዮሽ ትብብር እንደሚያሳድግ እናምናለን»በማለት በቴሌግራም ገፃቸው ፅፈዋል ።

ሞስኮ የኢኮኖሚ ትብብርን ለማሳደግ እና ካቡል የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን እና ሽብርተኝነትን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ማገዝ እንደምትፈልግም ገልፃለች።

@YeneTube @FikerAssefa

>>Click here to continue<<

YeneTube

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)