TG Telegram Group & Channel
YeneTube | United States America (US)
Create: Update:

📌ግልፅ የሆነ የህግና በቂ ማብራሪያ የመስጠት ክፍተት የታየበት፤ጋዜጠኞችን ያላጠገበው በ"ጨርሻለሁ"የተዘጋው ጋዜጣዊ መግለጫ

#Ethiopia | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ ያስተላለፈባቸውን ተጠባቂ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አካላት ሲሠጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ከደቂቃዎች በፊት ክቡር ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ መጨረሻ ላይ "ጨርሻለሁ" ባሉት መሠረት ተጠናቋል።

ጋዜጠኛውን ያላጠገበ፣ለስፖርት ቤተሠቡ በተለይ ውሳኔው ላረፈባቸው አካላት አጥጋቢ ምላሽ የሠጠ የማይመስለው መግለጫ ከጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ ፕሬዝዳንቱ ያልተብራራና የህግ ክፍተት በግልፅ የተስተዋለበት አሁንም ጉዳዩ በቀጣይም ማወዛገቡንና የተዳፈነ እሳት ሆኖ እንደሚቀጥል በጠቆመ፣ ሁሉንም ባላረካ በተለይ የወላይታ ዲቻና የሲዳማ ቡናን የኢትዮጵያ ዋንጫን በተመለከተ ግልፅ ያለ የህግ ማብራሪያ ባልተሠማበት መልኩ ተጠባቂው መግለጫ ተጠናቋል።

ክቡር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ በመግለጫው ከሠጧቸው ምላሾች የተመረጡትን ከዚህ በታች አስቀምጠናል።

📌"ፊፋ መሄድ መብታቸው ነው፤ ይሄንን ህግ ጥሠው ነው ወደ 20 ያሳደጉት ካለ መልስ እንሠጣለን"

📌"ወደ 20 ክለብ ለምን አደገ ከተባለ ወደ ፊፋ መሄድ ይቻላል፤ፊፋ ምክረ ሃሳብ ይሠጣል እንጂ ይሄን ቁጥር አድርጉ የሚል አስገዳጅ ህግ የለውም"

📌"በፕሪሚየር ሊጉ መሳተፍ አልፈልግም ያለ ክለብ ካለ ደግሜ ነው የምነግርህ መውጣት ይችላል"

📌""መብቴን አስከብራለሁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ በድሎኛል ካለ ወደ Governing Body ወደ መንግስት አካል መውሠድ ይችላል"

📌"ብሄራዊ ፌዴሬሽኑ በአንድ ግለሠብ ላይ የደሞዝ ጣሪያ መጣል አይችልም፤ የደሞዝ ጣሪያ መከታተል ይችላል"

📌"ገንዘብ ካልመለሱ ህጉ ተግባራዊ ይሆናል፤ የወጣ ህግ ተግባራዊ ይሆናል"

✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ

21👎1😁1😭1

>>Click here to continue<<

YeneTube

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)