TG Telegram Group & Channel
💖የኔ ፍቅር 😘 | United States America (US)
Create: Update:

(የአንድ ጓደኛዬ ምክር)

ቴሌቪዥናችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ብትይዙ መልካም ነው!!
፠፠፠፠፠፠፠፠፠

ባሻዬ! በዚህ ወቅት ልጆችን ጠቅላላ ዕውቀት ማስተማር ጥሩ ነው። አንድ ጊዜ ልጄ "በሚስትና በገርል ፍሬንድ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?" ሲል ጠየቀኝ። እኔም ቀለል ባለ ምሳሌ እንዲህ ስል አስረዳሁት፣
"ሚስት ቴሌቪዥን ማለት ሲሆን ገርል ፍሬንድ ደግሞ ሞባይል ስልክ እንደማለት ነው። ቤት ስትሆን ቴሌቪዥን ትመለከታለህ፣ ውጭ ስትሆን ደግሞ ሞባይልህን ትጠቀማለህ።
"አንዳንዴ ቲቪ እያየህ ትደሰታለህ፣ ብዙ ጊዜ ግን በሞባይልህ ትዝናናለህ። ቲቪ በነፃ ታያለህ ሞባይል ግን ካልከፈልክ አገልግሎቱ ይቋረጣል።
"ቲቪ መጠኑ ትልቅና ወፍራም ሲሆን በቀላሉ አታንቀሳቅሰውም። አንዳንዴም በአገልግሎት ብዛት ያረጃል። ሞባይል ግን ቆንጆ፣ ቀጭን፣ ለስላሳና አመቺ ነው። አንዳንዴ ተጣጣፊ አንዳንዴ ደግሞ ተንሸራታች ነው። እንደ ልብህም ታገላብጠዋለህ።
"የቴሌቪዥን የአግልግሎት ዋጋው ርካሽ ሲሆን፣ የሞባይል ግን ከባድና ውድ ነው። ቲቪ የመቀያየሪያ ሪሞት አለው፣ ሞባይል ግን የለውም።
"በሞባይል ሁለት ሰዎች እየተነጋገሩና እየተደማመጡ ይገለገሉበታል። በቲቪ ግን አንተ ወደድክም ጠላህም ተናጋሪው ቴሌቪዥኑ ብቻ ነው።
"ከሁሉም በላይ ቲቪና ሞባይል የሚለያዩት በቫይረስ ነው። ቲቪ ንፁህና ቫይረስ የማያጠቃው ሲሆን፣ ሞባይል ግን በየጊዜው ቫይረስ ሊገባበት ይችላል"
ባሻዬ! ቴሌቪዥንህን አጥብቀህ ያዝ!!

┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝

>>Click here to continue<<

💖የኔ ፍቅር 😘

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)