TG Telegram Group & Channel
My unexplained feelings | United States America (US)
Create: Update:

በአንድ ወቅት አንድህፃን ልጅ ከአዋቂዎች መሀል ተቀምጦ የቤቱ ባለቤት እንግዶቹን ሽርጉድ እያሉ ከሚስቱ ጋር ያስተናግዳሉ መብሉ አልቆ ቆሎ ቀረበና ጨዋታ ያዙ ያንጊዜ የቤቱ ባለቤት ከጫፍ ጀምሮ ቆሎውን እየዞረ ማዘገን ጀመረ ከዛም ህፃኑልጅ ጋርደረሰ አቢዬ ያዝ ቆሎ ቢለው አይ ጋሼ እርሶ ዘግነው ይስጡኝ ይላቸዋል አንገቱን ደፍቶ እጁን በጉልበቱ እያፋተገ አይአቢዬ ብሎእርሱ ዘግኖ ይሰጠውና ቁጭ ይላል ከዛም ሌሎች ልጆች እራሳቸው ሲዘግኑ እርሶ ስጡኝያለው ህፃን ልጅ ትህትናው ገርሟቸው አይ አቢ እያሉ ተጠግተው ቤቢዬ እኔየምልህ ሌሎቹ ልጆች ራሳቸው ሲዘግኑ አንተ ለምን እኔ እንድሰጥህ ፈለግኽ? ሲሉት ★ልጁ፡- አይ ጋሼ የእኔ እጅ ትንሽናት የእርሶግን ትልቅነው ስለዚህ ብዙ አፍሰው እንዲሰጡኝ ነው አላቸው በሹራቡ ያስቀመጠውን ቆሎ እየቆረጠመ::

>>Click here to continue<<

My unexplained feelings

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)