TG Telegram Group & Channel
Tiriyachen | ጥሪያችን | United States America (US)
Create: Update:

የሚያደርጉትን አያውቁምና

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡

ኢማም ሙስሊም : መጽሐፍ 19, ሐዲስ 4417
አነሥ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ”
በሑድ ጦርነት የፊት ጥርሳቸው ተሰበረ፣ እራሳቸው ቆሰለ፤ ደ*ም ከፊታቸው ይጠርጉ ነበር፤ እንዲህ አሉ፦ “ያ ህዝብ እንዴት ሊድን ይችላል ነብዩን እያቆሰለ እና ጥርሱን እየሰበረ ወደ አላህ ይፀልይለታል? በዚያን ጊዜ የላቀው እና ክቡሩ አላህ፦ 3፥128 “አላህ በእነርሱ ላይ ይቅርታ እስኪያደርግ ወይም እነርሱ በዳዮች ናቸውና እስኪቀጣቸው ድረስ ለአንተ ከነገሩ ምንም የለህም” የሚለውን አንቀጽ አወረደ። عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كُسِرَتْ رَبَاعِيَتُهُ يَوْمَ أُحُدٍ وَشُجَّ فِي رَأْسِهِ فَجَعَلَ يَسْلُتُ الدَّمَ عَنْهُ وَيَقُولُ ‏”‏ كَيْفَ يُفْلِحُ قَوْمٌ شَجُّوا نَبِيَّهُمْ وَكَسَرُوا رَبَاعِيَتَهُ وَهُوَ يَدْعُوهُمْ إِلَى اللَّهِ ‏”‏ ‏.‏ فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ ‏{‏ لَيْسَ لَكَ مِنَ الأَمْرِ شَىْءٌ‏}‏

ነብያችን”ﷺ” የጸለዩት ጸሎት ደግሞ ምን እንደሆነ ዐብደላህ ከእርሳቸው የሰማውን በሦስተኛ መደብ በሚቀጥለው ቁጥር እንዲህ ይነግረናል፦
ኢማም ሙስሊም : መጽሐፍ 19, ሐዲስ 4418
ለእኔ የአላህን መልእክተኛ”ﷺ” ስመለከት ታዩኝ የተናገሩትን ሰማዋቸው፦ ነብይ በህዝቡ ሲደበድቡት፣ ደ*ም ከፊቱ ሲጠርግ፦ “ጌታዬ ሆይ ህዝቦቼን የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅርታ አድርግላቸው” አለ። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كَأَنِّي أَنْظُرُ إِلَى رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَحْكِي نَبِيًّا مِنَ الأَنْبِيَاءِ ضَرَبَهُ قَوْمُهُ وَهُوَ يَمْسَحُ الدَّمَ عَنْ وَجْهِهِ وَيَقُولُ ‏ “‏ رَبِّ اغْفِرْ لِقَوْمِي فَإِنَّهُمْ لاَ يَعْلَمُونَ ‏”

አንዳንድ *ቂ*ል* መ*ሃ*ይ*ማ*ን “ጌታዬ ሆይ ህዝቦቼን የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅርታ አድርግላቸው” የሚለውን ከዚህ ጥቅስ ጋር ለማዛመድ ሞክረዋል፦
ሉቃስ 23፥34 ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ።

የሚያጅበው ግን ይህንን ንግግር እንኳን ኢየሱስ ሊናገረው ይቅርና የሉቃስ ወንጌል ላይ ባሉት የግሪክ እደ-ክታባት ላይ ሽታው የለም። ይህንን የአዲስ ኪዳን ለዘብተኛ ምሁር ዶክተር ሄርማን እና ጽንፈኛ ምሁር ጀምስ ኃይት ተናግረዋል። NIV የግርጌ ማስታወሻ ላይም፦ “Luke 23፥34 some early manuscripts do not have this sentence” በማለት እርማችሁን እንድታወጡ አርድቷችኃል፦https://youtu.be/eWiY32bb2K8

✍🏻 ከወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም

ጥሪያችን በሁሉም ቦታ!
Follow us on:👇🏻
Telegram ፦ https://hottg.com/tiriyachen
Website ፦ https://tiriyachen.org
Instagram ፦ https://bit.ly/3eVixKv
TikTok ፦ https://www.tiktok.com/@tiriyachen

ወሰላሙ አለይኩም

>>Click here to continue<<

Tiriyachen | ጥሪያችን

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)