TG Telegram Group & Channel
TINSA FITNESS💪 | United States America (US)
Create: Update:

6⃣ምግባችሁ ላይ አተኩሩ

📝ስለ ጤንነት ስናስብ የምንመገበው ምግብም እንደሚታሰብ ሁላ አቋማችንንም ለመለወጥ ስናስብ ምግብ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል።
አሁን አሁን አብዛኛውን ማህበረሰብ (በተለይ በስፖርቱ ውስጥ ያሉ) ስለምግብ ያላቸው እውቀት ከበፊቱ እየተሻሻለ የመጣ ይመስለኛል።ይህ ይበል የሚያሰኝ ነገር ነው።

📝ጀማሪ ሰፖርተኞችም ስፖርት መስራት ከመጀመራቸው በፊት የተወሰነም ቢሆን ስለ ምግብ እውቀት ሊኖራቸው ይገባል።ምክንያቱ ደሞ ለለውጥ እስከ 70%ድረስ ድርሻውን የሚወስደው አመጋገብ ስለሆነ።ሌላው ቢቀር እንኳን Macro Nutrient ውስጥ ስለሚመደብት ሶስት ነገሮች(Protein,Carb,Fat) ማወቅ ያስፈልጋል።እኛም ከዚህ በፊተረ ስለነዚህ ነገሮች ተናግረን ስለነበር መለስ ብላችሁ እዩት።

📝ጀማሪ ስፖርተኛ ላይ ብዙ ጊዜ ሚስተዋሉ ችግሮችን እንመለከታለን።ከነዚህም ችግሮች መካከል አንዱ "ቀጭን ከሆንክ በደምብ ብላ ወፍራም ከሆንክ ደሞ ምግብ ቀንስ" የሚባለው የተዛባ አመለካከት ነው።

📝ምግብ በመጥገባችን ወይም በመተዋችን ሳይሆን ሰውነታችን ሚቀየረው በምግቡ ውስጥ የሚገኙት ነገሮች ናቸው ለአቋማችን መቀየር አስተዋፅኦ ያላቸው።ስለዚህ ምግብ ለመመገብ ስንፈልግ ማየት ካለብን ነገሮች ውስጥ በዋናነት ሚጠቀሱት፦
1⃣ የMacronutrient ፐርሰንት ማየት፦ይህም ማለት በምንመገበው ምግብ ውስጥ ስንት ፐርሰንት Protein,Carbohydrate,Fat እንደሚይዙ ማየት
2⃣ምግብ በአጠቃላይ የሚይዘውን የካሎሪ መጠን ማወቅ፦የካሎሪ መጠኑን ማወቅ በሰውነታችን ውስጥ የሚጠራቀመውን የስብ(fat)መጠን ለመቆጣጠር ያግዘናል።
በአንድ ሳህን ላይ የተለያዩ ምግቦችን ከተመገብን ደሞ የእያንዳንዱ ምግብ የካሎሪ መጠን አስልተን መደመር ያስፈልጋል።

❇️ሌላው ከምግብ በተጨማሪ የትኛውም አቋም ላይ ብንገኝ ውሃ መጠጣት ያስፈልጋል።ቢያንስ በቀን እስከ 1ሊትር ድረስ መጠጣት ያስፈልጋል "ቢያንስ"።

🎖🎖ŴØŘĶØŮȚ ŽØÑË🎖🎖
@tinsafitness27

>>Click here to continue<<

TINSA FITNESS💪

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)