የእረፍት ሰዓት !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።
የአርሰናልን የመሪነት ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ ማስቆጠር ችሏል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ዩናይትድ 55% - 45% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
>>Click here to continue<<