" ደፋር መሆን አለብን " ቴንሀግ
የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከደቂቃዎች በኋላ ከአርሰናል ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ደፋር ቡድን እንደሚጠብቁ ገልጸዋል።
በዛሬው ጨዋታ ተባብሮ የሚሰራ ፣ ደፋር እና በቁጣ የሚጫወት ቡድን እጠብቃለሁ ያሉት ኤሪክ ቴንሀግ " አርሰናል ኳስ ሲይዝ ጠንካራ ቡድን ነው መሐል ላይ ፍልሚያውን ማሸነፍ አለብን " ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
>>Click here to continue<<