TG Telegram Group & Channel
Tikvah Ethiopia Aid | United States America (US)
Create: Update:

ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቷት እህታችን ቤቴልሄም አሽኔ ትባላለች ፡፡

በጅማ ዩኒቨርስቲ በነበራት ቆይታ በፌሎሺፕ በትጋት በማገልገል ምስጉን ተማሪ ነበረች ፡፡

ነገርግን የ3ኛ አመት ተማሪ በነበረችበት ወቅት ባጋጠማት የነርቭ ህመም ግማሽ የሰውነቷን ክፍል ሙሉ በሙሉ ማንቀሳቀስ ተስኗት ( ፓራላይዝድ ሆና )ትምህርቷንም አቋርጣለች ፡፡

ስለዚህ ቤተሰቦቿ መድሀኒቱንና የህክምናውን ወጪ ለመሸፈን በመቸገራቸው የእኛን እርዳታና ትብብር ይሻሉ

ስለዚህ እህታችን ቤቲ ጌታ ፈቅዶ ሙሉ ጤንነቷ ተመልሶ ወደ ትምህርት ገበታዋ መመለስ እንድትችል ሁላችንም ብዙ ትንሽ ሳንል በቻልነው አቅም እንድንረዳት በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ፡፡

ቤቲን ለመርዳት ከዚህ በታች ያለውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ይጠቀሙ

ስለትብብርዎ እናመሰግናለን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000183177293
ገመቹ ተሾመ

ስልክ 📞 0953928523
share.... share... share...
@yedestaye_elilta

>>Click here to continue<<

Tikvah Ethiopia Aid

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)