TG Telegram Group & Channel
Tikvah Ethiopia Aid | United States America (US)
Create: Update:

👆👆👆👆👆👆Share🙏🙏
Share🙏🙏
........🙏🙏🙏🙏ይነበብ ይነበብ🙏🙏🙏🙏.....
ይህ የምትመለከቱት ተማሪ አበበ ሰለሞን ይባላል በደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ የ4ተኛ አመት የውሀ ምህንድስና ተማሪ ሲሆን የቤተሰብ የሀገር የራሱን ተስፋ ከግብ ለማድረስ በት/ቱ ተግቶ የሚማር ተማሪ ነበር😊 ግን ምን የደርጋል😔😔😔 ልቡ ለህልሙ መሰናክል ሆነችበት😭😭😭 ያሰበውን ከግብ ለማድረስ ከልብ ህመሙ ጋር ተፋጠዋል😳😳 ከደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒል ሲረዳ ቆይቶ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ሪፈር የተባለ ሲሆን ለህክናም 200,000 ብር በላይ ተጠይቋል😭😭 በጣም የሚየሳዝነው ደሞ ቤተሰቡ ከሱ ተስፋ ውጪ እሱን ለማሳከም የሚሆን አቅም አለመኖራቸው ነው😔😔😭😭 ስለዚህ ይህን የሀገር የቤተሰብ ተስፋ የሆነን ልጅ እባካችሁ እንታደገው እባካችሁ "ወገን ለወገን ደራሽ አይደል" እባካችሁ ህልሙ ሳይጨልም እንድረስለት እባካችሁ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የሂሳብ ቁጥር 1000181512567
የተቻለንን እናድርግ እባካችሁ በፈጣሪ ስም🙏🙏🙏😭😭
ስልክ ቁጥር:-0930866815
:- 0920770328
:-0910147626
የፈለጋችሁትን መረጃ ከነዚህ ስልኮች መውሰድ እንደምችሉ እያሳወኩ🙏🙏🙏🙏 እባካችሁ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏

>>Click here to continue<<

Tikvah Ethiopia Aid

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)