TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

ሩስያ ‘የዓለማችን የመጀመሪያውን’ ጉዞው የማይገታ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ ተምዘግዛጊ የኒውክሌር መሣሪያ ይፋ አደረገች
****
ሩስያ እጅግ አስፈሪ የሆነ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ አቫንጋርድ የተሰኘ በአንድ ጊዜ ሚሊዮኖች ሰዎች ማጥፋት የሚችል አዲስ ተምዘግዛጊ የኒውክሌር መሣሪያ ይፋ አደረገች።
አዲሱ ሚሳኤል የሚጓዝበት ፍጥነት ማናቸውም ተለምዶአዊ የሚሳኤል መከላከያዎችን ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ ነው ተብሏል።
አቫንጋርድ የተሰኘው ሚሳኤል ከፈረንጆቹ ገና በዓል ማግስት ይፋ መደረጉን አስመልክቶ ወታደራዊ መሪዎች ጋር የተወያዩት የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ሰርጌይ ሾይጉ፣ ‘በዚህ ታሪካዊ ሁነት ለሠራዊቱ እና ለመላው ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ’ ማለት እፈልጋለሁ ብለዋል።
አገሪቱ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ መሣሪያ ማንኛውም አገር የመሥራት ችሎታ የለውም ማለቷም ተሰምቷል።
አቫንጋርድ ‘በቀላሉ ሊያቆሙት የማይችል’ እና ከድምፅ 27 እጥፍ መጓዝ የሚችል የጃፓኗን ሒሮሽማ ከተማ ያጠፋው ቦምብ አንድ መቶ እጥፍ የሚበልጥ ሁለት ሜጋ ቶን ፍንዳታ የማድረስ አቅም ያለው ሚሳኤል ነው ተብሏል።
የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ አዳዲስ መሣሪያዎችን በመሥራት ረገድ ከተወዳዳሪዎቿ ቀዳሚ ነች ሲሉ በገና ዋዜማ ላይ ተናግረዋል።

#ሼር_ይደረግ

@techzone_ethio

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)