TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

@techzone_ethio

ሰላም የ ethio tech zone ቤተሰቦች

ዛሬም እንደ ተለመደው በ አዲስ ነገር ብቅ ብለናል ለእናንተ ይጠቅማል ያልነውን ይዘን መተናል

Why My Phone is gonna Very Slow.
ለምንድነው ስልካችንን ስንጠቀም ቀርፋፋ የሚሆነው ወይም (ስታክ) የሚደረገው ?

1 አንድ ስልክ የሚሰራው ከ 2 ነገሮች ነው
ከ Software እና ከ Hardware. የኛ ስልክ ስንጠቀም ቀርፋፋ እየሆነ ካስቸገረ ችግሩ (Software) ላይ ሊሆን ስለሚችል ወደ ስልካችንን (Setting)
እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ (About Phone)
የሚል አለ እሱን አንዴ (Click) እናረጋለን ብዙ ምርጫ ይመጣል ከዛ ውስጥ
➲System Update ወይም Software Update የሚለውን አንዴ(Click) እናረጋለን ከዛ የስልኩን (Software) ላሻሽለው ? ብሎ ይጠይቀናል እሺ ከማለታችን በፊት ይህን ልናደርግ ይገባል
#እዚጋ ትንሽ መጠንቀቅ አለብን 🚨
👇👇👇👇👇👇
=> ስልካችንን Space ነፃ ማድረግ ቢያንስ 500 Megabyte እና ከዛ በላይ
=> DATA ወይም WiFi ሊኖር የግድ ነው ነገርግን ከ DATA ይልቅ በ WiFi ቢሆን ይመረጣል
=> የስልኩ ባትሪ ከ 50% በላይ መሆን አለበት.
=> ስልካችንን በ Pattern እና Password
ዘግተን ከሆነ ማጥፋት ወይም Off ማድረግ አለብን.
=> ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉንም ጠቃሚ (File) ➲ፎቶ ሙዚቃ እና ቪድዮ ወደ (MemoryCard) ኮፒ (Backup) ማድረግ የግድ ነው
=> ስልካችሁ (Root) ከሆነ
Software Update አታድርጉ ምክንቱም Dead ሊሆን ይችላል
(Software Update) ካረግን የምናገኘው ጥቅም ቢኖር ስልካችን ሙሉ በ ሙሉ 💯% ስታክ ያቆማል.
🚨ማስጠንቀቂያ ከላይ ያለውን ነገርሁሉ ችላ በማለት ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግሮች #ይህ ቻናል ተጠያቂ አይሆንም.

2 የስልካችን ( Internal Storage Space ) ሙሉ እስኪሆን ማለትም የስልኩ (Space) እስኪሞላ
ፊልም ሙዚቃ ጌም አለመቀበል እና አለመጫን
➲ለምሳሌ ስልካችን ፋይል የመያዝ አቅሙ ከ (Memory) ውጭ #4GB ቢሆን 4GBው እስኪሞላ አለመጠቀም ቢያንስ ከ 4GBው 1GB ወይም 500MB ማስቀረት አለብን ምክያቱም የስልካችን #Space ሙሉ በ ሙሉ ሲሞላ ስልኩ በጣም ቀርፋፋ ይሆናል ስለዚህ #Full አለማድረግ ወይም Memory-Card መጠቀም.
አዲስ ስልክ ስንገዛም የስልኩ ፍጥነት በ RAM
ላይ የተመሰረተ ነው ሰለዚህ ስልክ ስንገዛ (RAM) ማየት በጣም አስፈላጊ ነው የምትገዙት ስልክ RAM 1 ወይም 2 ቢሆን ጥሩ ነዉ.
➲ለምሳሌ አንድ ስልክ በጣም ፈጣን ቢሆን
አንድ ስልክ በጣም ቀርፋፋ ቢሆን
በሁለቱ ስልክ መሀል ያለው ልዩነት የ RAM መበላለጥ ነው.
#የስልካችንን RAM ስንት እንደ ሆነ ለማወቅ
My Android Application ላይ ማየት እንችላለን

3 በቀን ውሰጥ ብዙ ግዜ ያለእረፍት ስልካችንን የምንጠቀም ከሆነ የስልኩ RAM ይጨናነቃል ስልካችንን ስንጠቀም RAM ብዙ ስራ ይሰራል ስለዚህ ስልካችንን ተጠቅመን ስንጨርስ (ራሙን) Clean ማድረግ አለብን
➲አንዳንድ ስልኮች(Tecno) (itel) (Huawei)
የራሳቸው RAM Cleaner አላቸው. ➲RAM Cleaner ጥቅሙ ስልካችን ላይ አላስፈላጊ እና የማይጠቅሙ ነገሮችን በ ማፅዳት ስልኩ እንዲፈጥን ያደርጋል
➲አንዳንድ ስልኮች ደግሞ RAM Cleaner
የላቸውም ስለዚህ #C Cleaner Application
በመጠቀም RAMሙን Clean ማድረግ እንችላለን

4 ከ ስልካችን Android Version በላይ የሆኑ
Application እና Game ስልካችን ላይ አለመጫን install አለማድረግ
➲ለምሳሌ ከስልካችን Android Version 4.4.2 ቢሆን ለዛ ስልክ የማይሆኑ ከስልኩ አቅም በላይ የሆኑ Application እና Game አሉ እነሱን
ስልካችን ላይ አለመጫን
የስልካችን Android Version ለማወቅ Setting ወስጥ ገብተን መጨረሻ ላይ
About Phone የሚለውን አንዴ Click እንላለን ከዛ ብዙ ምርጫ ይመጣሉ ከዛ ውስጥ Android Version የሚለው ላይ መመልከት
እንችላለን

5 ስልካችን ላይ ብዙ ከ መጠን በላይ Application አለመጫን ጠቃሚና አስፈላጊ Application ብቻ መጫን

6 ስልካችንን በቀን ውስጥ ቢያንስ (2)ግዜ
Restart ማድረግ አለብን

7 አንዳንድ Launcher መጠቀም
የስልካችንን (ላውንቸር) መቀየር
#Microsoft Launcher በጣም ምርጥ ነው እሱን መጠቀም
◉◉◉◉◉◉◉◉◦◦◦◦◦◉◉◉◉◉◉◉◉

🚩ለዛሬ የያዘነውን መረጃ ይህን ይመስላል
ሌላ ግዜ በአዲስ ነገር እንመለሳለን
@techzone_ethio

🔊መረጃው ከተመቻችሁ
#share

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)