TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

ሰላም ethio tech zone ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ዛሬ ዌብሳይት (ድህረ ገጽ) ስትጠቀሙ የሚመጡላችሁ መልእቶችን (HTTP status codes) በሚመለከት አንዳንዶችሁን መርጠን እናያለን።

🚫Status ኮዶች ምንድናቸው?

🚫 በComputer Client (ኮምፒተር ተጠቃሚ) እና Server (የተጠቃሚው ጥያቄዎች የሚመልስ ኮምፒተር) መሃከል ላይ የሚፈጠሩ የስራ ክንውን አመላካች ቁጥሮች ናቸው።

🚫 እነኚህ ቁጥሮች በ3ት ዲጂት የሚገለጹ ሲሆን ከ 100 እስከ 599 ያሉትን ቁጥሮች ያካትታል!

🚫 ዋነኞቹ (በተለይ ከ 404 - 501 በተጠቃሚው (Client) ወይም Server መሃል በሚፈጠሩ ግድፈቶች የሚመነጩ ሲሆኑ ግድፈት አመልካች ኮዶች (Error Codes) ተብለው ይጠራሉ!

🚫ድህረ ገጾች ስንጠቀም አዘውትረው ከሚከሰቱ ኮዶች ጥቂቶቹን እንመልከት!

🚫102 Processing: ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእክት ተቀባይነት ማግኘቱን አመላካች ኮድ!

🚫200 OK: ይሄ ኮድ ድረገጾች ስንጠቀም የፈልግነውን በአግባቡ መሰራቱን ከሰርቨሩ የሚላክልን ኮድ ነው, ለኛ ባይታየንም ቅሉ !

🚫 303 See other: መልእክት የላክልነት ሰርቨር ምንፈልገውን መረጃ ከሌለው ማግኘት ምንችልበትን ሌላ ቦታ (ሰርቨር) ጠቋሚ ኮድ ነው !

🚫404 Not Found: አብዛኞቻችን አጋጥሞን ሊሆን የሚችለው ኮድ፥ ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእከት (የተጠቀምነው የURL አድራሻም ሊሆን ይችላል) ሰርቨሩ ሳይኖረው ሲቀር የሚፈጠር ነው!

🚫 503 Service unavailable: ዌብሳይት ስንጠቀም ሰርቨሩ ቢዚ ሆኖ ወይም ለጥገና (Website Under construction) የሚመነጭ ኮድ እና የተፈጠረው የሰርቨር ችግር ግዝያዊ መሆኑ አመልካች ኮድ ነው!

🚫ባጠቃላይ Status ኮዶች በ 5 ይከፈላሉ! እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ ትርጉምም አለው !

🚫 ኮድ 1xx (Informational Code): በብዛት ባንጠቅምባቸውም ሰርቨሮች በትክክል ስራቸውን እየሰሩ መሆናቸውን አመላካች ኮዶች ናቸው!

🚫 ኮድ 2xx (Success Code): ሰርቨሩ ላይ የተሰሩ ስራዎች በትክክል ተሰርተው ወደ ተጠቃሚወ መመለሱን ማሳያ ኮዶች !

🚫 ኮድ 3xx (Redirection Code): ሰርቨሩ የፈለግነውን ሪሶርስ ከሌለው ሌላ ቦታ ላይ እንድንፈልግ ሚጠቁምበት መንገድ!

🚫ኮድ 4xx (Client Error): ከዌብሳይቱ ተጠቃሚ የሚመነጩ ግድፈቶች አመላካች ኮድ!

🚫 ኮድ 5xx (Server Error): ሰርቨሮች መስራት የሚጠበቅባቸውን ሳይሰሩ ሲቀሩ የሚታይ
♻️°°....🅢🅗🅐🅡🅔 ....°°♻️

@techzone_ethio

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)