TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

#bitcoin ክፍል 2

#bitcoin ለመጀሪያ ጊዜ define የተደረገው 31 october 2008 እ.ኤ.አ ሲሆን bit እና coin ከሚሉ ሁለት ቃላት ነው የተወሰደው shorter coin እሚል ይዘትም ነበረው፡፡
#bitcoin ሁሉንም እሚያስማማ አይነት አፃፃፍ የለውም ማለትም የተወሰኑት #Bitcoin ብለው ሲፅፉ የተወሰኑት ደግሞ #bitcoin ብለው ይፅፉታል፡፡
♨️bitcoin units፦ BTC, XBT አርገን በአጭሩ መፃፍ ይቻላል፡፡
millibitcoin እኔዲሁም satoshi(sat) bitcoin በሰራው ስም የተሰየው እነዚህ የ bitcoin ትንንሽ unit ሲሆኑ 1 satoshi=0.00000001 bitcoin ሲሆን 1 millibitcoin=0.001 bitcoin ነው፡፡
🆔 የ bitcoin Domain name "bitcoin.org" 18 August 2008G.C ተመዘገበ፡፡
bitcoin ለመጀመሪያ ጊዜ mine ያረገው እራሱ satoshi nakomoto ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ 🛄 bitcoin የተቀበለው ወይም የመጀመሪያውን transaction የፈፀመው cypherpunk Hal finney ይህ ሰው የመጀመሪያውን reusable proof of work system (RPOW) creator በ2004 G.c finney የ bitcoin software download አደረገ በመቀጠልም ከ nakomoto 10 bitcoin ተቀበለ ከሱ በመቀጠል wei dai የ bitcoin predecessor b-money creator እና Nick szabo, creator of bitcoin predecessor bit gold እነዚህ የ bitcoin transaction ለመጀመሪያ ጊዜ የፈፀሙ ሰዎች ናቸው፡፡
🔊🔉 Nakomoto 1 million bit coin እንዳለው ይፋ አርጓል ፡፡
ይቀጥላል...

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)