TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

✳️ Laptop ስንገዛ #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 ሲባል ምን ማለት ናቸው?

እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል?

ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል #CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው።

ይህ #CPU ወይም #processor የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው።

በሌላ አነጋገር #CPU ወይም #processor ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው።

ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ #Word ከፍታችሁ እየሰራችሁ ከሆነ ጎን ለጎን excel ወይም ሌላ ሶፍትዌር ከፍታችሁ መስራት አትችሉም ነበር።

እዚህ ጋር #Core የሚለው ቃል ይመጣል ።#Core ማት #አንድ ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።#CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ ትልቅ አእምሮ ብትሉት፤ #Core ማለት ትልቁ አእምሮ ውስጥ ያለ #አንድ_ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።

እንደምታውቁት የዘንድሮ ዘመናዊ #ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት ማከናወን ይችላሉ ።ለምሳሌ #Word ላይ እየሰራን ጎንለጎን #Excel ላይም ልንሰራ እንችላለን፤እንዲሁም ዩቲዩብ ከፍተን ልናይ እንችላለን።....ባጭሩ ብዙ ስራዎችን በአንድ ግዜ ማከናወን ይችላሉ ።

ታድያ #አንድ_core ሜለት #አንድ_አእምሮ ነው ካልን እና #አንድ_አእምሮ ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ስራ ብቻ ከሆነ የሚያከናውነው፤የዘመኑ ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን ማከናወን እንዴት ቻሉ?

አሁን #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 የተባሉት ነገሮች ይመጣሉ።

▫️ Corei3 ማለት 3 #processors ወይም 3 አእምሮች ማለት ነው።

▫️ Corei5 ማለት 5 #processors ወይም 5 አእምሮች ማለት ነው።

▫️Corei7 ማለት 7 #processors ወይም 7 አእምሮች ማለት ነው።

▫️ Corei9 ማለት 9 #processors ወይም 9 አእምሮች ማለት ነው።

የ #core ቁጥር እያደገ ሲመጣ ላፕቶፑ በአንድ ግዜ የሚያከናውናቸው ሰራዎች ከፍ እያሉ ይሄዳል ማለት።ፍጥነቱን ሳይቀንስ።እንደውም በከፍተኛ ፍጥነት።

በሌላ አነጋገር የ4ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ አንድ ነው? አይደለም።

#core ማለት ይህ ነው።
@techzone_ethio

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)