TG Telegram Group & Channel
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ | United States America (US)
Create: Update:

ከFacebook ላይ እንዴት Video ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል።

💠Facebook ላይ የምንፈልገው ዓይነት Video እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።

💠Facebook ላይ ማንኛውም Video ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያለምንም ተጨማሪ application እንዴት Download ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።

💠1. ፌስቡካችሁን ትከፍቱና Download ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል(...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ

💠2. "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ

💠3. አሁን Facebook ትወጡና(log out ሳታደርጉ)chrome Browser ወይም ያላችሁን Browser ክፈቱ

💠4. ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ Copy ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።

💠5.ብራውዘራችሁ አድራሻ ላይ ያለውን የቪድዮው አድራሻ ማለትም፦https://www.faceboo...የሚለው አድራሻ ላይ https://www የሚለውን እናጠፋና ባጠፋነው ምትክ mbasic በሚል እንተካዋለን።

💠አሁን አድራሻው፦ mbasic.facebook.com/...የሚል ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መልኩ ካስተካከላችሁ በኋላ Go በሉት።

💠6. ቪድዮ ይከፈታል። ቪድዮ እንደተከፈተ Play በሉት። ቪድዮ ይጀምራል

💠7. Video ከፍታቹት በጣታችሁ ቪድዮው ጫን በሉት።ጫን ስትሉት "Download Video" የሚል ሲመጣ አሱን ነክታቹ Download አድርጉት።

💠በቃ አሁን ቪድዮው Download ማድረግ ይጀምራል።ሲጨርስ የፈለጋችሁትን ቪድዮ አገኛችሁ ማለት ነው።

@techzone_ethio

>>Click here to continue<<

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)