TG Telegram Group & Channel
Smart Crypto | United States America (US)
Create: Update:

ከርዕሳችን ውጭ
አንድ ዝንጀሮ በእጆቹ ብዙ የኦቾሎኒ ፍሬዎችን ይዞ በመንገድ እያለፈ ነዉ።

በመሃል አንዲት ፍሬ ተነጥላ ትወድቅበታለች ፤ እሷን ለማንሳት ዝቅ ሲል 20 ፍሬዎች ከእጁ ያመልጡታል ፤ በጣም ይናደድና እነዛን 20 ፍሬዎች ለማንሳት ዝቅ ሲል እጁ ላይ የነበሩት ፍሬዎች እንዳለ ይበተናሉ።

▫️አንዳንዴ በህይወታችን ብዙ ዋጋ የከፈልንላቸዉ ልናጣቸዉ በፍፁም የማንፈልጋቸዉ ነገሮች ከእኛ ቁጥጥር ዉጪ በሆነ መንገድ ከእጃችን ያመልጣሉ።

እኛም ያጣነዉን ለመመለስ ያለመታከት እንጥራለን ፤ እዉነት ነዉ በቀላሉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ሆኖም አንዳንድ ጊዜ እጃችን ላይ የቀሩትን ትልቅ ዋጋ ያላቸዉን ነገሮች እስኪያሳጣን ድረስ መሆን የለበትም።

መልካም ዕለተ ሰንበት🙏🙏

@smart_cryptos1

>>Click here to continue<<

Smart Crypto

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)