TG Telegram Group & Channel
Smart Crypto | United States America (US)
Create: Update:

💸 ለምን ክሪፕቶከረንሲ ከመደበኛ ገንዘብ ይሻላል?😎

1. በመካከል ማንም አካል አይመራም

ክሪፕቶከረንሲ ከመንግሥት ወይም ከባንክ ውጭ  የሚሰራ ቴክኖሎጂ ነው።
ሰው ራሱ በግል መለያ ለራሱ ያዛል

🌐 2. ዓለም አቀፍዊ መሆኑ (በቦታ ያልተገደበ)

አንድ ሰው ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ፣ ወደ ንግድ ወይም ወደ ቤተሰቡ ያለውን ክሪፕቶ በጣም ፈጣን፣ግልጽ፣ እና ቀላሉ በሆነ መንገድ ያስተላልፍል

🔐 3. ደህንነትና የግል መረጃ ጥበቃ

በብሎክችዬን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ስለሆነ መተላለፊያው በጣም ደህንነቱ ይጠበቃል
ማለትም ለምሳሌ ባንኮች አንድ ችግር ቢፈጠር ያለንን ገንዘብ ማሳገድ ይቻላል ነገር ግን crypto ላይ ማንም ያን ማድረግ አይችልም

📉 4. የታቀደ እና ልክ ያለው አቅርቦት
ክሪፕቶ አብዛኛው ጊዜ መጠኑ የታቀደ ነው።
ለምሳሌ ቢትኮይን 21 ሚሊዮን ብቻ ነው ይህ ከዚህ በላይ መታተም አይቻልም።
የመደበኛ ገንዘብ ግን ገደብ የለበትም፣ በመንግሥት ፈቃድ ማተም ይቻላል።

📲 5. በስልክ በቀላሉ መጠቀም

ክሪፕቶ ከሱቅ መግዛት፣ ከሰዎች ገንዘብ መቀበል፣ እንዲሁም በአንደኛ የሥራ መድረክ ላይ ክፍያ መቀበል በአንድ ስልክ ውስጥ በቀላሉ ይቻላል

I think Crypto is The Fiture 💸💸💸
በዚ ነገር ትስማማላችሁ 👍ወይስ 🙈የናንተን ሀሳብ comment ላይ ፃፉልኝ

@smart_cryptos1

>>Click here to continue<<

Smart Crypto

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)