ከርዕሳችን ውጭ
በኩሽናችሁ ውስጥ ምግብ በሰውነታችሁ ላይ ልብስ ከኖረ ከራሳችሁ በላይ ጣሪያና የምትተኙበት ቦታ ካላችሁ፤ ከ75% በላይ የአለም ህዝብ ናችሁ።
በኪስ ቦርሳችሁ ውስጥ ገንዘብ ካላችሁና ወደ ፈለጋችሁት ቦታ መሄድ ከቻላችሁ በዓለም ላይ ካሉት 18% ባለጸጎች መካከል ናችሁ።
ዛሬ በህይወት ካላችሁ ብሎም ጤናማ ከሆናችሁ በዚህ ሳምንት ከማይተርፉና ከሚሞቱት በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ሰዎች የበለጠ ተባርካችኋል።
ይህንን መልእክት በትክክል ማንበብ እና መረዳት ከቻላችሁ በአለም ላይ ካሉት ማየትና መስማት ከተሳናቸው ወይም ማንበብና መጻፍ ከማይችሉ ከሶስት ቢሊዮን 🫣ሰዎች የበለጠ እናንተ እድለኛ ናችሁ።
ህይወት ስለ ማጉረምረም አይደለችም፤ ህይወት ስለ ሌሎች በሺህ ስለሚቆጠሩ አመስጋኝ እና ደስተኛ ለመሆን በቂ ምክንያቶች ናት።
ቀናችንን ፈጣሪን በማመስገን እንጀምር
መልካም ቀን 🙏
@smart_cryptos1
@smart_cryptos1
>>Click here to continue<<