🔊🔊ታላቅ የውይይት ፕሮግራም🔊🔊
የፊታችን እለተ እሑድ[ 21 april ] ከቀኑ 11:00🕚 እጅግ አጓጊ የሆነ የቴሌግራም ቀጥታ(ላይቭ) የውይይት ፕሮግራም በ ABU HANIF ISLAMIC APOLOGETICS የቴሌግራም ግሩፕ ተሰናድቶ እነሆ መምጣትዎን ይጠባበቃል።
ተወያዮች
»» ወንድም ኢብራሂም إبراهم [ሙስሊም ]
»» ወገናችን ፓስተር አቡከር [ፕሮቴስታንት ]
የውይይቱ አርዕስት
ምስጢረ–ሥላሴ(Trinity)
✅ እንኳን ማርፈድ ቀድሞ አለመገኘት ያስቆጫል 🔷
🔜🔜🔜
ውይይቱ ወደ ሚደረግበት ግሩፕ ለመታደም ሊንኩን ይጠቀሙ👉 https://hottg.com/abu_hanif19
◻️◻️◻️
>>Click here to continue<<