TG Telegram Group & Channel
Sime Tech | United States America (US)
Create: Update:

አዳዲስ ኮምፒዉተሮችን ከመጠቀማችን በፊት መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
አዲስ ኮምፒዉተሮችን ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት ከመፍጠራችን በፊት ማድረግ ያሉብን የደህንነት ጥንቃቄዎች የትኞቹ ናቸው?
🔷 የኮምፒዉተር ደህንነትን መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ የሆነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞም አዲስ የገዛናቸዉን ኮምፒዉተሮች መጠቀም ከመጀመራችን በፊት ማድረግ ያሉብን የደህንነት ጥንቃቄዎች አሉ፡፡
🔶 ከእነዚህ ጥንቃቄዎች መካከል፡-
🔶 የኔትዎርክ ማገናኛ መሳሪያ የሆነውን የራዉተር(router) ደህንነት መጠበቅ.
🔶 ኮምፒዉተራችንን ከኢንተርኔት ጋር በምናገናኝበት ወቅት በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ሌሎች ኮምፒውተሮች ጋር ተገናኘን ማለት
ነዉ::
🔶 ታዲያ ይህ ሲሆን የራዉተርን ደህንነት መጠበቅ እጅግ ወሳኝ ነዉ፡፡ ምክንያቱም የኢንተርኔት ግንኙነቱ የመጀመሪያ መዳረሻ ራውተር በመሆኑ፡፡
🔷 የፋየርወል(firewall) ደህንነት ማስተካከያን ወይም ዲቫይስን
🔷 መጠቀም፡- ፋየርወሎች የኮምፒዉተራችን ግንኙነት ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን የሚያስችል በመሆኑ አዳዲስ ኮምፒዉተሮችን
ከበይነ-መረብ ጋር ከማገናኘታቸን በፊት
🔷 የፋየርወል ማስተካከያዎችን ማድረግ ጠቃሚ ነዉ:: በተለይ የኮምፒዉተር ፋየርወልን ኦንና ኦፍ (on & off) አማራጮችን 'ኦን' ማድረግ ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የሚፈልግ ጉዳይ ነዉ።
🔶 ፀረ-ቫይረስ (antivirus) ሶፍትዌሮችን በቅድሚያ መጫን፡- አዳዲስ ኮምፒዉተሮችን ከበይነ-መረብ(internet) ጋር ከማገናኘታችን በፊት ፀረ-ቫይረሶችን እና ፀረ-ማልዌሮችን (anti malware) ጭነን ቢሆን
🔷 ለኮምፒዉተራችን ደህንነት ተመራጭ ነዉ፡፡
እነዚህ ጸረ-ቫይረስ እና ማልዌሮችን በየጊዜዉ ማዘመን መዘንጋት አይገባም፡፡
🔶 አላስፈላጊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን ማጥፋት
@simetube

>>Click here to continue<<

Sime Tech

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)