TG Telegram Group & Channel
Sime Tech | United States America (US)
Create: Update:

✳️ Tech News ፡ ጉግል አዲስ ስማርት ስልክ አስተዋወቀ፡፡

◽️ጉግል ፒክስል ተብለው ከሚታወቁት የኩባንያው ምርቶች ቀጣይ የሆነውን ፒክስል 6 የተባለ አዲስ ስማርት ስልክ ማስተዋወቁ ተገለፀ፡፡

◽️እጅግ ፈጣን የ5ጂ ገመድ አልባ አቅም እንደያዘ የተነገረለት አዲሱ ስማርት ስልክ በገበያ ላይ ካሉ ተመሳሳይ ምርቶች አንጻር የላቀ አቅም እንዳለው ተነግሮለታል፡፡

◽️ለስልኩ ዋነኛ ግብዓት የሆነው ቺፕ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የማሽን ለርኒንግ አቅም መያዙን ቴክ ክረንች አስነብቧል፡፡ ቺፑ ላለፉት አራት ዓመታት በኩባንያው ሲበለፅግ መቆየቱን ዘገባው ያትታል፡፡

◽️በተያዘው የአውሮፓውያኑ ዓመት መጨረሻ ለገበያ እንደሚቀርብ የሚጠበቀው ፒክስል 6 የተሻለ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማራጭን በማቅረብ ለተጠቃሚዎች እጅግ ምቹ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

📌 ||| @simetube

>>Click here to continue<<

Sime Tech

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)