TG Telegram Group & Channel
Sime Tech | United States America (US)
Create: Update:

🌎 በአለም ላይ እስካሁን ከተሰሩት የሞባይል ስልኮች በትልቅነት አቻ ያልተገኘለት በ #ክሪኬትና በ #ሳምሰንግ ድርጅቶች የተፈበረከው Samsung Model SCH-r450 ነው::
📱 ይህ የሞባይል ስልክ የተሰራው በፈረጆቹ 2009 ሲሆን የሚገኘውም በምድረ አሜሪካ ቺካጎ ነው በተጨማሪም SCH-t450 የተባለው ትልቁ ሞባይል (15 ጫማ ርዝመት) : (13 ጫማ ከፍታ) እና (3 ጫማ ጥልቀት) በጋራ ይዟል

📱ይህ ግዙፍ ሞባይል ለእይታ ሲቀርብ ለጎብኝዎች የማያቋርጥ የድምፅ እና የመልክት አገልግሎት ይሰጥ ነበር...
- ከአለምም ትልቁ ሞባይል በመባልም በጊነስ ወርልድ ሪኮርድሰ መዝገብ ላይ ሰፍሯል።

@simetube

>>Click here to continue<<

Sime Tech

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)