TG Telegram Group & Channel
ሲዳማ ቡና Sidama Coffe© | United States America (US)
Create: Update:

⚡️ እግር ኳስን ለሰላም ፣ ለመዝናኛነት ፣ ባህልን ለማስተዋወቅ ፣ እርስ በርስ ያለን ፍቅር ለማጉላት እንዲሁም ሀገርን ለማስተዋወቅ ጭምር መጠቀም የሁሉም ፍላጎት እና ምኞት ነዉ ፤ ታዲያ የእግር ኳስ ሜዳን በጸብ እና ብጥብጥ ሳይሆን ፍጹም ሰላም የሰፈነበት እና ከህጻን እስከ ሽማግሌ በአንድነት በፍቅር እንዲከታተሉ ማስቻል የቤት ስራችን ነዉ።

⚡️ በክለቦች ዘንድ ያለን ችግሮች እንዲሁም ሊሰሩ ይገባል በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ከክለቦች ጋር በመነጋገር እግር ኳስ ወዳድ ደጋፊ የሚወደዉን እና የሚደግፈዉን ክለብ ከሌሎች የክለብ ደጋፊዎች ጋር በፍቅር እንዲመለከት ማስቻል ዋናዉ ስራ ነዉ።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር ጥምረት ታዲያ ይህንን ስራ ለማስራት እና የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ደጋፊዎችን ፍላጎት በማስቀደም ሊጉን ገጽታ ስፖርታዊ ጨዋነትን ለማስፈን ባለፈዉ አመት እዉቅና በማግኘት ወደስራ የገባ ተቋም ነዉ።

⚡️ እግር ኳስ ሜዳዎቻችንን ከፍርሃት እና ፀብ የፀዳ ፍጹም ሰላማዊ ለማድረግ የሚሰራዉ ይህ ተቋም እግር ኳስ ተመልካችን በእኩል አይን በማየት ለሁሉም እኩል ግልጋሎትን የሚሰጥም ጭምር ነዉ።

⚡️ ታዲያ የኢትዮጵያ ደጋፊዎች ማህበር ጥምረት የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን በመቀላቀል ስለ ክለባችሁ መረጃን ፣ በየጨዋታዉ የነበሩ ሁነቶችን ከደጋፊዎች ምስል ጋር ያገኙ:-

ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/EthioFansCoalition
ቲዊተር :-  https://twitter.com/EthioFansCoalition
ቴሌግራም:- https://hottg.com/EPLFFC

ኢሜይል :- [email protected]

ኢንስታግራም :- EPLFFC

>>Click here to continue<<

ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)