TG Telegram Group & Channel
ሲዳማ ቡና Sidama Coffe© | United States America (US)
Create: Update:

ሰዎቻችን በምሽቱ ፕሮግራም ደምቀዋል.........

የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ፣ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኤሪሚያስ ተስፋዬ ፣ የክለቡ የደጋፊዎች ማህበር ጸሃፊ ደጀኔ ማርቆስ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሺን ፍሬዉ አሬራ እና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ ጃጎ አገኘሁ በፕሮግራሙ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዉ ይገዙ ቦጋለ የሁለት ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል ፤ ሲዳማ ቡና እንዲሁ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሊግ ኮሚቴዉ የገንዘብ ድጋፍን በደረጃ አጊኝቷል።

አሰልጣኙ እስካሁን ባለዉ መረጃ ከክለቡ ጋር እንደሚቆዩ ሲጠበቅ በቀጣይነት ወደ ክለቡ የሚመጡ ተጫዋቾችን ዝዉዉር የማደርሳችሁ ይሆናል።

@sidamacoffe

>>Click here to continue<<

ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)